Imparare a tradurre dagli esempi di traduzione forniti da contributi umani.
Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
we are deferring it only for a time ordained .
( ይህንን ቀን ) ለተቆጠረም ጊዜ እንጂ አናቆየውም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
deem not that god is heedless of what the evildoers work ; he is only deferring them to a day when eyes shall stare ,
አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ ፡ ፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
if god should take men to task for what they have earned he would not leave upon the face of the earth one creature that crawls ; but he is deferring them to a stated term . but when their term is come -- surely god sees his servants .
አላህም ሰዎችን በሠሩት ኀጢአት ቢይዝ ኖሮ በወለሏ ( በምድር ) ላይ ምንም ተንቀሳቃሽ ባልተወ ነበር ፡ ፡ ግን እተወሰነ ጊዜ ድረስ ያቆያቸዋል ፡ ፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት ( በኀጢአታቸው ይቀጣቸዋል ) ፡ ፡ አላህ በባሮቹ ( ኹኔታ ) ተመልካች ነውና ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
if allah should take people to task for what they have earned , he would not leave one creature that crawls upon the face ( of the earth ) ! but , he is deferring them to a named time .
አላህም ሰዎችን በሠሩት ኀጢአት ቢይዝ ኖሮ በወለሏ ( በምድር ) ላይ ምንም ተንቀሳቃሽ ባልተወ ነበር ፡ ፡ ግን እተወሰነ ጊዜ ድረስ ያቆያቸዋል ፡ ፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት ( በኀጢአታቸው ይቀጣቸዋል ) ፡ ፡ አላህ በባሮቹ ( ኹኔታ ) ተመልካች ነውና ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità: