Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
what kind of problem do you want to report?
ምን አይነት ችግር ነው ማሳወቅ የሚፈልጉት?
Ultimo aggiornamento 2014-08-15
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
observe what kind of things they attribute to you . they have surely gone astray and cannot find the right way again .
ላንተ ምሳሌዎችን እንዴት እንዳደረጉልህና እንደተሳሳቱ ተመልከት ፡ ፡ ( ወደ እውነት ለመድረስ ) መንገድንም አይችሉም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
see what kinds of comparisons they make for thee ! but they have gone astray , and never a way will they be able to find !
ላንተ ምሳሌዎችን እንዴት እንዳደረጉልህና እንደተሳሳቱ ተመልከት ፡ ፡ ( ወደ እውነት ለመድረስ ) መንገድንም አይችሉም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
he said , " do you bring me such news despite my old age ? what kind of good news are you bringing me ? "
« እርጅና የደረሰብኝ ከመኾኔ ጋር አበሰራችሁኝን በምን ታበስሩኛላችሁ » አለ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Attenzione: contiene formattazione HTML nascosta
these are allah 's signs that we rehearse to you in truth . in what kind of discourse after allah and his signs will they , then , believe ?
እነዚህ ባንተ ላይ በውነት የምናነባቸው ሲኾኑ የአላህ ማስረጃዎች ናቸው ፡ ፡ ከአላህና ከማስረጃዎቹም ወዲያ በየትኛው ንግግር ያምናሉ ?
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
( joseph ) said , " to prove that my interpretation of your dream is true , i can tell you what kind of food you will receive even before it comes to you . my lord has given me such talents .
( ዩሱፍም ) አለ ፡ - « ማንኛውም የምትስሰጡት ምግብ ለናንተ ከመምጣቱ በፊት ፍቹን የምነግራችሁ ቢሆን እንጂ አይመጣላችሁም ፡ ፡ ይኸ ጌታዬ ካሳወቀኝ ነገር ነው ፤ እኔ በአላህ የማያምኑን እነርሱም መጨረሻይቱን ዓለም እነርሱ ከሓዲዎች የሆኑትን ሕዝቦች ሃይማኖት ትቻለሁ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Attenzione: contiene formattazione HTML nascosta
and the book is placed , and thou seest the guilty fearful of that which is therein , and they say : what kind of a book is this that leaveth not a small thing nor a great thing but hath counted it ! and they find all that they did confronting them , and thy lord wrongeth no-one .
( ለሰው ሁሉ ) መጽሐፉም ይቀርባል ፡ ፡ ወዲያውም ከሓዲዎችን በውስጡ ካለው ነገር ፈሪዎች ኾነው ታያቸዋለህ ፡ ፡ « ዋ ጥፋታችን ! ለዚህ መጽሐፍ ( ከሥራ ) ትንሽንም ትልቅንም የቆጠራት ቢኾን እንጂ የማይተወው ምን አለው » ይላሉም ፡ ፡ የሰሩትንም ነገር ሁሉ ቀራቢ ኾኖ ያገኙታል ፡ ፡ ጌታህም አንድንም አይበድልም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità: