Imparare a tradurre dagli esempi di traduzione forniti da contributi umani.
Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
således fordi herren aldri ødelegger byer på urettvis måte , mens deres innbyggere er intetanende .
ይህ ጌታህ ከተሞችን ባለቤቶችዋ ዘንጊዎች ኾነው ሳሉ በበደል ምክንያት አጥፊ ባለመኾኑ ነው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
som ødelegger alt på sin herres gud . » da morgenen kom , var intet å se unntatt deres boplasser .
በጌታዋ ትዕዛዝ አንዳቹን ሁሉ ታጠፋለች » ( አላቸው ) ፡ ፡ ከመኖሪያዎቻቸውም በስተቀር ምንም የማይታዩ ኾኑ ፡ ፡ እንደዚሁ አመጸኞችን ሕዝቦች ሁሉ እንቀጣለን ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
disse derimot spotter det de ikke kjenner; men det de av naturen skjønner, likesom de ufornuftige dyr, med det ødelegger de sig.
እነዚህ ግን የማያውቁትን ሁሉ ይሳደባሉ፥ አእምሮም እንደሌላቸው እንስሶች በፍጥረታቸው በሚያውቁት ሁሉ በእርሱ ይጠፋሉ።
Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
når vi vil utslette en by , sender vi påbud til dens folk i vellevnet , som fortsetter i synd . så bli ordet realitet for byen , og vi ødelegger den fullstendig .
ከተማንም ለማጥፋት በፈለግን ጊዜ ባለ ጸጋዎችዋን እናዛለን ፡ ፡ በውስጧም ያምጻሉ ፡ ፡ በእርሷም ላይ ቃሉ ( ቅጣቱ ) ይፈጸምባታል ፡ ፡ ማጥፋትንም እናጠፋታለን ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
da jordskjelvet rammet dem , sa han : « herre , om du hadde villet , kunne du ha ødelagt dem tidligere , og meg også . vil du nå ødelegge oss for det noen vettløse blant oss har stelt i stand ? – det var bare din prøvelse , hvorved du lar noen fare vill og leder andre på rett vei , slik du vil .
ሙሳም ከሕዝቦቹ ውስጥ ለቀጠሮዋችን ሰባን ሰዎች መረጠ ፡ ፡ ብርቱ የምድር እንቅጥቃጤ በያዘቻቸውም ጊዜ ሙሳ አለ « ጌታዬ ሆይ ! በሻህ ኖሮ ከአሁን በፊት በአጠፋሃቸው ነበር ፡ ፡ እኔንም ( ባጠፋኸኝ ነበር ) ፡ ፡ ከእኛ ቂሎቹ በሠሩት ነገር ታጠፋናለህን እርሷ ( ፈተናይቱ ) ያንተ ፈተና እንጂ ሌላ አይደለችም ፡ ፡ በእርሷ የምትሻውን ታሳስታለህ ፡ ፡ የምትሻውንም ታቀናለህ ፡ ፡ አንተ ረዳታችን ነህና ለእኛ ምሕረት አድርግልን ፡ ፡ እዘንልንም ፡ ፡ አንተም ከመሓሪዎች ሁሉ በላጭ ነህ ፡ ፡ »
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità: