Imparare a tradurre dagli esempi di traduzione forniti da contributi umani.
Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
disse menn var i alt omkring tolv.
ሰዎቹም ሁሉ አሥራ ሁለት ያህሉ ነበር።
Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
du gikk inn til uomskårne menn og åt med dem.
ወዳልተገረዙ ሰዎች ገብተህ ከእነርሱ ጋር በላህ አሉት።
Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
er det slik at dere holder dere til menn fortrinnsvis ,
« ከዓለማት ሰዎች ወንዶችን ትመጣላችሁን
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
de unge menn skal du likeledes formane til å være sindige,
ጎበዞችም እንዲሁ ራሳቸውን እንዲገዙ ምከራቸው።
Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
forat de kan lære de unge kvinner å elske sine menn og sine barn,
ቆነጃጅትም የእግዚአብሔር ቃል እንዳይሰደብ፥ ባሎቻቸውን የሚወዱ፥ ልጆቻቸውን የሚወዱ፥ ራሳቸውን የሚገዙ፥ ንጹሖች፥ በቤት የሚሠሩ፥ በጎዎች፥ ለባሎቻቸው የሚታዘዙ እንዲሆኑ ይምከሩአቸው።
Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
i menn! elsk eders hustruer og vær ikke bitre mot dem!
ባሎች ሆይ፥ ሚስቶቻችሁን ውደዱ መራራም አትሁኑባቸው።
Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
og videre : « hvordan kan det ha seg at vi ikke ser menn her ,
ይላሉም « ለእኛ ምን አለን ? ከመጥፎዎች እንቆጥራቸው የነበሩትን ሰዎች ( እዚህ ) አናይምሳ ፡ ፡ »
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
før deg har vi sendt menn som vi inspirerte , spør bare formaningens folk , om dere ikke vet ,
ከአንተም በፊት ወደእነሱ ወሕይን ( ራእይን ) የምናወርድላቸውን ሰዎችን እንጂ ሌላን አልላክንም ፡ ፡ የማታውቁም ብትኾኑ የዕውቀትን ባለቤቶች ጠይቁ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
tal ikke hårdt til en gammel mann, men forman ham som en far, unge menn som brødre,
ሽማግሌ የሆነውን አትገሥጸው፥ እርሱን ግን እንደ አባት፥ ጎበዞችን እንደ ወንድሞች፥ የሸመገሉትን ሴቶች እንደ እናቶች፥ ቆነጃጅቱን እንደ እኅቶች በፍጹም ንጽሕና ለምናቸው።
Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
de som forulemper troende menn og kvinner uten at de har fortjent det , de belaster seg med baktalelse og åpenbar synd .
እነዚያንም ምእምናንንና ምእምናነትን ባልሰሩት ነገር ( በመዝለፍ ) የሚያሰቃዩ ዕብለትንና ግልጽ ኃጢአትን በእርግጥ ተሸከሙ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
blant de troende finnes menn som stod ved sin pakt med gud . noen av dem har fullført sitt løfte , andre avventer .
ከአማኞቹ በእርሱ ላይ ለአላህ ቃል ኪዳን የገቡበትን በእውነት የፈጸሙ ወንዶች አልሉ ፡ ፡ ከነርሱም ስለቱን የፈጸመ ( ለሃይማኖቱ የተገደለ ) አልለ ፤ ከነርሱም ገና የሚጠባበቅ አልለ ፡ ፡ ( የገቡበትን ቃል ) መለወጥንም አልለወጡም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
de troende , menn og kvinner , har venners ansvar for hverandre . de forordner det rette og forbyr det urette .
ምእምንና ምእምናትም ከፊሎቻቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው ፡ ፡ በደግ ነገር ያዛሉ ፤ ከክፉም ይከለክላሉ ፡ ፡ ሶላትንም ይሰግዳሉ ፡ ፡ ዘካንም ይሰጣሉ ፡ ፡ አላህንና መልክተኛውንም ይታዘዛሉ ፡ ፡ እነዚያን አላህ በእርግጥ ያዝንላቸዋል ፡ ፡ አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
begjær ikke det som gud har gitt noen av dere fremfor andre ! menn får sin andel av det de har tjent , likeledes kvinner .
አላህም ከፊላችሁን በከፊሉ ላይ በእርሱ ያበለጠበትን ጸጋ አትመኙ ፡ ፡ ለወንዶች ከሠሩት ሥራ እድል አላቸው ፡ ፡ ለሴቶችም ከሠሩት ሥራ ዕድል አላቸው ፡ ፡ አላህንም ከችሮታው ለምኑት ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
hyklerne , menn og kvinner , er samme sort . de forordner det urette og forbyr det rette , og deres hender er lukkede .
መናፍቃንና መናፍቃት ከፊሎቻቸው ከከፊሉ ናቸው ፡ ፡ በመጥፎ ነገር ያዛሉ ከደግም ነገር ይከለክላሉ ፡ ፡ እጆቻቸውንም ( ከልግስና ) ይሰበስባሉ ፡ ፡ አላህን ረሱ ፡ ፡ ፤ ስለዚህ ( እርሱ ) ዋቸው ፡ ፡ መናፍቃን አመጸኞቹ እነሱ ናቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
da de unge menn søkte tilflukt i hulen , så sa de : « herre , vis oss din nåde , og bered en god vei for oss ut av denne vår situasjon ! »
ጎበዞቹ ወደ ዋሻው በተጠጉና « ጌታችን ሆይ ! ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን ፤ ለእኛም ከነገራችን ቅንን አዘጋጅልን » ባሉ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità: