検索ワード: sagesse (フランス語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

French

Amharic

情報

French

sagesse

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

フランス語

アムハラ語

情報

フランス語

par le coran plein de sagesse .

アムハラ語

ጥበብ በተመላበት ቁርኣን እምላለሁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

voici les versets du livre plein de sagesse ,

アムハラ語

ይህች ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ አንቀጾች ናት ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

les juifs demandent des miracles et les grecs cherchent la sagesse:

アムハラ語

መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

alif , lâm , râ . voici les versets du livre plein de sagesse .

アムハラ語

አ.ለ.ረ ( አሊፍ ላም ራ ) ይህቺ ( ሱራ ) ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ ( ከቁርኣን ) አንቀጾች ናት ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

et nous renforçâmes son royaume et lui donnâmes la sagesse et la faculté de bien juger .

アムハラ語

መንግሥቱንም አበረታንለት ፡ ፡ ጥበብንም ንግግርን መለየትንም ሰጠነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

mais puissance de dieu et sagesse de dieu pour ceux qui sont appelés, tant juifs que grecs.

アムハラ語

ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

mais ils ne pouvaient résister à sa sagesse et à l`esprit par lequel il parlait.

アムハラ語

ይናገርበት የነበረውንም ጥበብና መንፈስ ይቃወሙ ዘንድ አልቻሉም።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

moïse fut instruit dans toute la sagesse des Égyptiens, et il était puissant en paroles et en oeuvres.

アムハラ語

ሙሴም የግብፆችን ጥበብ ሁሉ ተማረ፥ በቃሉና በሥራውም የበረታ ሆነ።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

[ cela est ] une sagesse parfaite . mais les avertissements ne [ leur ] servent à rien .

アムハラ語

ሙሉ የኾነች ጥበብ ( መጣቻቸው ) ግን አስፈራሪዎቹ አያብቃቁም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

et quand il eut atteint sa maturité nous lui accordâmes sagesse et savoir . c' est ainsi que nous récompensons les bienfaisants .

アムハラ語

ጥንካሬውንም በደረሰ ጊዜ ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠነው ፡ ፡ እንደዚሁም መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

et ( allah ) lui enseignera l' écriture , la sagesse , la thora et l' evangile ,

アムハラ語

ጽሕፈትንና ጥበብንም ተውራትንና ኢንጂልንም ያስተምረዋል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

car la sagesse de ce monde est une folie devant dieu. aussi est-il écrit: il prend les sages dans leur ruse.

アムハラ語

የዚህች ዓለም ጥበብ በእግዚአብሔር ፊት ሞኝነት ነውና። እርሱ ጥበበኞችን በተንኰላቸው የሚይዝ፤ ደግሞም። ጌታ የጥበበኞችን አሳብ ከንቱ እንደ ሆነ ያውቃል ተብሎ ተጽፎአልና።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

cette sagesse n`est point celle qui vient d`en haut; mais elle est terrestre, charnelle, diabolique.

アムハラ語

ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም፤ ነገር ግን የምድር ነው፥ የሥጋም ነው፥ የአጋንንትም ነው፤

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

et gardez dans vos mémoires ce qui , dans vos foyers , est récité des versets d' allah et de la sagesse . allah est doux et parfaitement connaisseur .

アムハラ語

ከአላህ አንቀጾችና ከጥበቡም በቤቶቻችሁ የሚነበበውን አስታውሱ ፡ ፡ አላህ እዝነቱ ረቂቅ ውስጠ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

ainsi , nous avons envoyé parmi vous un messager de chez vous qui vous récite nos versets , vous purifie , vous enseigne le livre et la sagesse et vous enseigne ce que vous ne saviez pas .

アムハラ語

በውስጣችሁ ከናንተው የኾነን በናንተ ላይ አንቀጾቻችንን የሚያነብላችሁና የሚያጠራችሁ ፣ መጽሐፍንና ጥበብንም የሚያስተምራችሁ ፣ ታውቁት ያልነበራችሁትንም ነገር የሚያሳውቃችሁ የኾነን መልክተኛ እንደላክን ( ጸጋን ሞላንላችሁ ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

or, c`est par lui que vous êtes en jésus christ, lequel, de par dieu, a été fait pour nous sagesse, justice et sanctification et rédemption,

アムハラ語

ነገር ግን። የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

フランス語

il est auprès de nous , dans l' ecriture-mère ( l' original au ciel ) , sublime et rempli de sagesse .

アムハラ語

እርሱም በመጽሐፎቹ እናት ውስጥ እኛ ዘንድ በእርግጥ ከፍተኛ ጥበብ የተመላ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

allah a très certainement fait une faveur aux croyants lorsqu' il a envoyé chez eux un messager de parmi eux-mêmes , qui leur récite ses versets , les purifie et leur enseigne le livre et la sagesse , bien qu' ils fussent auparavant dans un égarement évident .

アムハラ語

አላህ በምእምናን ላይ ከጎሳቸው የኾነን ፤ በእነርሱ ላይ አንቀጾቹን የሚያነብ ፣ የሚጠራቸውም ፣ መጽሐፍንና ጥበብን የሚያስተምራቸውም የኾነን መልእክተኛ በውስጣቸው በላከ ጊዜ ፤ በእርግጥ ለገሰላቸው ፡ ፡ እነርሱም ከዚያ በፊት በግልጽ ስህተት ውስጥ ነበሩ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,765,507,164 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK