検索ワード: compression fracture of the back (英語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

English

Amharic

情報

English

compression fracture of the back

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

英語

アムハラ語

情報

英語

and by oath of the night when it turns back .

アムハラ語

በሌሊቱም ( ጨለማውን ) በጠነሰሰ ጊዜ ፤

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

coming from between the back and the ribs .

アムハラ語

ከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ ( ውሃ ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

his is the kingdom of the heavens and the earth , and all things will go back to him .

アムハラ語

የሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ነገሮችም ( ሁሉ ) ወደ አላህ ብቻ ይመለሳሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

that he might cut down a section of the disbelievers or suppress them so that they turn back disappointed .

アムハラ語

( ድልን ያጎናጸፋችሁ ) ከእነዚያ ከካዱት ከፊልን ሊቆርጥ ( ሊያጠፋ ) ወይም ሊያዋርዳቸውና ያፈሩ ኾነው እንዲመለሱ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

his is the dominion of the heavens and the earth , and unto allah will all affairs be brought back .

アムハラ語

የሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ነገሮችም ( ሁሉ ) ወደ አላህ ብቻ ይመለሳሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

anon will their multitude be vanquished , and they will turn the back .

アムハラ語

ክምቹዎቹ በእርግጥ ድል ይምመታሉ ፡ ፡ ጀርባዎችንም ያዞራሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

believers , if you obey a certain group among the people of the book , they will turn you back to disbelief .

アムハラ語

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ከነዚያ መጽሐፉን ከተሰጡት ሰዎች ከፊሉን ብትታዘዙ ከእምነታችሁ በኋላ ከሓዲዎች አድርገው ይመልሱዋችኋል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

have fear of the day when you go back to god . then each will be paid back in full his reward , and no one will be wronged .

アムハラ語

በእርሱም ውስጥ ወደ አላህ የምትመለሱበትንና ከዚያም እነርሱ የማይበደሉ ሲሆኑ ነፍስ ሁሉ የሠራችውን ሥራ የምትሞላበትን ቀን ተጠንቀቁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

his is the sovereignty of the heavens and the earth , and unto allah ( all ) things are brought back .

アムハラ語

የሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ነገሮችም ( ሁሉ ) ወደ አላህ ብቻ ይመለሳሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

say : " determined is the day of the promise , which you can neither put back nor advance an hour .''

アムハラ語

« ለእናንተ ከእርሱ አንዲትንም ሰዓት የማትዘገዩበት የማትቀድሙበትም የቀጠሮ ቀን አላችሁ » በላቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

英語

that he might cut off a fringe of the unbelievers or expose them to infamy , and they should then be turned back , frustrated of their purpose .

アムハラ語

( ድልን ያጎናጸፋችሁ ) ከእነዚያ ከካዱት ከፊልን ሊቆርጥ ( ሊያጠፋ ) ወይም ሊያዋርዳቸውና ያፈሩ ኾነው እንዲመለሱ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

the promise of god is true . whether we show you some of the punishment we have promised them , or gather you up in death , they have to come back to us .

アムハラ語

ታገስም የአላህ ቀጠሮ እውነት ነውና ፡ ፡ የዚያንም የምናስፈራራቸውን ከፊሉን ( በሕይወትህ ) ብናሳይህ ( መልካም ነው ) ፡ ፡ ወይም ብንገድልህ ወደኛ ይመለሳሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

but if his shirt is torn from the back , then she has lied , and he is of the truthful . "

アムハラ語

« ቀሚሱም ከበስተኋላ ተቀድዶ እንደሆነ ዋሸች ፡ ፡ እርሱም ከእውነተኞቹ ነው ፡ ፡ »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

英語

and when he arrived at the water of madyan , he found there a community of the people watering . and he found , apart from them , two women keeping back their flocks .

アムハラ語

ወደ መድየንም ውሃ በመጣ ጊዜ በእርሱ ላይ ከሰዎች ጭፍሮችን ( መንጋዎቻቸውን ) የሚያጠጡ ሆነው አገኘ ፡ ፡ ከእነርሱ በታችም ( ከውሃው መንጎቻቸውን ) የሚከለክሉን ሁለት ሴቶች አገኘ ፡ ፡ « ነገራችሁ ምንድን ነው » አላቸው ፡ ፡ « እረኞቹ ሁሉ ( መንጋዎቻቸውን ) እስከሚመልሱ አናጠጣም ፡ ፡ አባታችንም ትልቅ ሽማግሌ ነው » አሉት ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

[ for such is the state of the disbelievers ] , until , when death comes to one of them , he says , " my lord , send me back

アムハラ語

አንዳቸውንም ሞት በመጣበት ጊዜ እንዲህ ይላል « ጌታዬ ሆይ ! ( ወደ ምድረ ዓለም ) መልሱኝ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

英語

" but if it be that his shirt is torn from the back , then she has told a lie and he is speaking the truth ! "

アムハラ語

« ቀሚሱም ከበስተኋላ ተቀድዶ እንደሆነ ዋሸች ፡ ፡ እርሱም ከእውነተኞቹ ነው ፡ ፡ »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

英語

" but if it be that his shirt is torn from the back , then is she the liar , and he is telling the truth ! "

アムハラ語

« ቀሚሱም ከበስተኋላ ተቀድዶ እንደሆነ ዋሸች ፡ ፡ እርሱም ከእውነተኞቹ ነው ፡ ፡ »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

英語

if thou couldst only see when the angels take the unbelievers , beating their faces and their backs : ' taste the chastisement of the burning --

アムハラ語

እነዚያንም የካዱትን መላእክት ፊቶቻቸውንና ጀርባዎቻቸውን እየመቱ « የቃጠሎንም ስቃይ ቅመሱ » ( እያሉ ) በሚገድሏቸው ጊዜ ብታይ ኖሮ ( አስደንጋጭን ነገር ታይ ነበር ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and if you could only see when the angels took away the souls of the unbelievers , striking them on their faces and backs , saying : ' taste the torment of burning .

アムハラ語

እነዚያንም የካዱትን መላእክት ፊቶቻቸውንና ጀርባዎቻቸውን እየመቱ « የቃጠሎንም ስቃይ ቅመሱ » ( እያሉ ) በሚገድሏቸው ጊዜ ብታይ ኖሮ ( አስደንጋጭን ነገር ታይ ነበር ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

( as for ) those of you who put away their wives by likening their backs to the backs of their mothers , they are not their mothers ; their mothers are no others than those who gave them birth ; and most surely they utter a hateful word and a falsehood and most surely allah is pardoning , forgiving .

アムハラ語

እነዚያ ከእናንተ ውስጥ ከሚስቶቻቸው እንደናቶቻችን ጀርባዎች ይኹኑብን በማለት የሚምሉ እነርሱ እናቶቻቸው አይደሉም ፡ ፡ እናቶቻቸው እኒያ የወለዱዋቸው ብቻ ናቸው ፡ ፡ እነርሱም ( በዚህ ቃል ) ከንግግር የተጠላንና ውሸትን በእርግጥ ይናገራሉ ፡ ፡ አላህም ( ለሚጸጸት ) ይቅር ባይ መሓሪ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,762,737,321 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK