プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
do not let anyone who does not believe in it and follows his own desires turn you away from it and so bring you to ruin . "
« በእርሷ የማያምነውና ዝንባሌውን የተከተለውም ሰው ከእርሷ አያግድህ ትጠፋለህና ፡ ፤
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
警告:見えない HTML フォーマットが含まれています
( o prophet ) , your lord knows that you sometimes stand up in prayer nearly two-thirds of the night , and sometimes half or one-third of it , and so does a party of those with you ; allah measures the night and the day . he knows that you cannot keep an accurate count of it , so he has shown mercy to you .
አንተ ከሌሊቱ ሁለት እጅ ያነሰን ግማሹንም ሲሶውንም የምትቆም መኾንህን ጌታህ በእርግጥ ያውቃል ፡ ፡ ከእነዚያም አብረውህ ካሉት ከፊሎች ( የሚቆሙ መኾናቸውን ያውቃል ) ፡ ፡ አላህም ሌሊትንና ቀንን ይለክካል ፡ ፡ ( ሌሊቱን ) የማታዳርሱት መኾናችሁን ዐወቀ ፡ ፡ በእናንተ ላይም ( ወደ ማቃለል ) ተመለሰላችሁ ፡ ፡ ስለዚህ ከቁርኣን ( በስግደት ) የተቻላችሁን አንብቡ ፡ ፡ ከእናንተ ውስጥ በሽተኞች ፣ ሌሎችም ከአላህ ችሮታ ለመፈለግ በምድር ላይ የሚጓዙ ፣ ሌሎችም በአላህ መንገድ ( ሃይማኖት ) የሚጋደሉ እንደሚኖሩ ዐወቀ ፡ ፡ ( አቃለለላቸውም ) ፡ ፡ ከእርሱም የተቻለችሁን አንብቡ ፡ ፡ ሶላትንም ስገዱ ፡ ፡ ዘካንም ስጡ ፡ ፡ ለአላህም መልካም ብደርን አበድሩ ፡ ፡ ከመልካም ሥራም ለነፍሶቻችሁ የምታስቀድሙትን ሁሉ እርሱ የተሻለና በምንዳም ታላቅ ኾኖ አላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ ፡ ፡ አላህንም ምሕረትን ለምኑት ፡ ፡ አላህ በጣም መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
関係性の低い人による翻訳は非表示になります。
関係性の低い結果を表示します。