検索ワード: como se escreve fernanda em ingles (ポルトガル語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Portuguese

Amharic

情報

Portuguese

como se escreve fernanda em ingles

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

ポルトガル語

アムハラ語

情報

ポルトガル語

como se escreve voce não vai me responder

アムハラ語

writes as if you will not answer me

最終更新: 2014-04-01
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

como se fossem asnos espantados ,

アムハラ語

እነርሱ ልክ ደንባሪዎች የሜዳ አህዮች ይመስላሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

como se fossem ovos zelosamente guardados .

アムハラ語

እነርሱ ልክ የተሸፈነ ( የሰጎን ) ዕንቁላል ይመስላሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

e serão servidos por mancebos , formosos como se fossem pérolas em suas conchas .

アムハラ語

ለነርሱም የኾኑ ወጣቶች ልክ የተሸፈነ ሉል መስለው በእነርሱ ላይ ( ለማሳለፍ ) ይዘዋወራሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

como se não se recordassem de quando lhes chegou um elucidativo mensageiro ,

アムハラ語

( ቅጣቱ በወረደ ጊዜ ) ለእነርሱ መግገሰጽ እንዴት ይኖራቸዋል ? አስረጅ መልክተኛ የመጣቸው ሲኾን ( የካዱም ሲኾኑ ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

dia em que sairão apressados dos seus sepulcros , como se corressem para uma meta .

アムハラ語

ወደ ጣዖቶች እንደሚሽቀዳደሙ ኾነው ከመቃብሮቻቸው ፈጥነው የሚወጡበትን ቀን ( እስከሚገናኙ ድረስ ተዋቸው ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

perguntaram-lhe, pois: como se te abriram os olhos?

アムハラ語

ታድያ። ዓይኖችህ እንዴት ተከፈቱ? አሉት።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

sairão dos sepulcros , com os olhos humildes , como se fossem uma nuvem de gafanhotos dispersa ,

アムハラ語

ዓይኖቻቸው ያቀረቀሩ ኾነው ፤ ፍጹም የተበተነ አንበጣ መስለው ከመቃብሮቹ ይወጣሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

e , ao amanhecer , estava ( o pomar ) como se houvesse sido ceifado .

アムハラ語

እንደ ሌሊት ጨለማም ኾና አነጋች ፤ ( ከሰለች ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

disse também: o reino de deus é assim como se um homem lançasse semente � terra,

アムハラ語

እርሱም አለ። በምድር ዘርን እንደሚዘራ ሰው የእግዚአብሔር መንግሥት እንደዚህ ናት ሌሊትና ቀን ይተኛልም ይነሣልም፥

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

aqueles que , quando lhes forem recordados os versículos do seu senhor , não os ignorarem , como se fossem surdos oucegos ,

アムハラ語

እነዚያም በጌታቸው አንቀጾች በተገሰጹ ጊዜ ( የተረዱ ተቀባዮች ኾነው እንጂ ) ደንቆሮዎችና ዕውሮች ኾነው በእርሷ ላይ የማይደፉት ናቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

como se jamais neles houvessem vivido . da mesma maneira que foi extirpado o povo de madian , também foi extirpadoo povo de samud !

アムハラ語

በእርሷ ውስጥ እንዳልነበሩ ሆኑ ፡ ፡ ንቁ ! ሰሙድ ( ከአላህ እዝነት ) እንደ ራቀች መድየንም ትራቅ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

aqueles que cometerem maldades serão pagos na mesma moeda , e a ignomínia os cobrirá . não terão defensor junto adeus ; estarão como se condenados ao inferno , em que morarão eternamente .

アムハラ語

ለእነዚያም ኃጢአቶችን ለሠሩት የኃጢኣቲቱ ቅጣት በብጤዋ አለቻቸው ፡ ፡ ውርደትም ትሸፍናቸዋለች ፡ ፡ ለእነሱ ከአላህ ( ቅጣት ) ጠባቂ የላቸውም ፡ ፡ ፊቶቻቸው ከጨለመ ሌሊት ቁራጮች እንደ ተሸፈኑ ይኾናሉ ፡ ፡ እነዚያ የእሳት ሰዎች ናቸው ፡ ፡ እነርሱ በውስጧ ዘለዓለም ነዋሪዎች ናቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

aqueles que desmentiram xuaib foram despojados das suas habitações , como se nunca nelas houvessem habitado . aqueles que desmentiram xuaib tornaram-se desventurados .

アムハラ語

እነዚያ ሹዓይብን ያሰተባበሉት በእርሷ እንዳልነበሩባት ኾኑ ፡ ፡ እነዚ ሹዓይብን ያስተባበሉት እነርሱ ከሳሪዎች ኾኑ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

e de tudo quanto existe na terra , como se isso , então , pudesse libertá-lo ( do castigo ) .

アムハラ語

በምድርም ላይ ባለው ሁሉ ( ሊበዥ ) ከዚያም ሊያድነው ( ይመኛል ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

eu, na verdade, ainda que ausente no corpo, mas presente no espírito, já julguei, como se estivesse presente, aquele que cometeu este ultraje.

アムハラ語

እኔ ምንም እንኳ በሥጋ ከእናንተ ጋር ባልሆን፥ በመንፈስ ከእናንተ ጋር ነኝ፥ ከእናንተም ጋር እንዳለሁ ሆኜ ይህን እንደዚህ በሠራው ላይ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሁን ፈርጄበታለሁ፤ እናንተና መንፈሴም ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ኃይል ጋር ተሰብስበን፥

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

sim, eu vos rogo que, quando estiver presente, não me veja obrigado a usar, com confiança, da ousadia que espero ter para com alguns que nos julgam como se andássemos segundo a carne.

アムハラ語

በዓለማዊ ልማድ እንደምንመላለስ በሚቆጥሩን በአንዳንዶች ላይ አምኜ ልደፍር አስባለሁ፥ በዚያ እምነት ግን ከእናንተ ጋር ሆኜ እንዳልደፍር እለምንችኋለሁ።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

ポルトガル語

a similitude da vida terrena equipara-se à água que enviamos do céu. a qual mistura-se com as plantas da terra , de quese alimentam os homens e o gado ; e quando a terra se enfeita e se engalana , a ponto de seus habitantes crerem ser seussenhores , açoita-a o nosso desígnio , seja à noite ou de dia , deixando-a desolada , como se , na véspera , não houvesse sidoverdejante . assim elucidamos os versículos àqueles que refletem .

アムハラ語

የቅርቢቱ ሕይወት ምሳሌ ከሰማይ እንዳወረድነው ውሃ ፣ በእርሱም ሰውና እንስሳዎች ከሚበሉት የምድር በቃይ ተቀላቅሎበት ( እንደ ፋፋ ) ምድርም ውበትዋን በያዘችና ባጌጠች ጊዜ ባለቤቶችዋም በርሷ ላይ እነርሱ ቻዮች መኾናቸውን ባሰቡ ጊዜ ትእዛዛችን ሌሊት ወይም ቀን መጥቶባት ትላንት እንዳልነበረች የታጨደች እንዳደረግናት ብጤ ነው ፡ ፡ እንደዚሁም ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች አንቀጾችን እናብራራለን ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

参照: 匿名

人による翻訳を得て
7,781,412,268 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK