검색어: ich sollte mich schamen , dich nicht zu lieben (독일어 - 암하라어)

독일어

번역기

ich sollte mich schamen , dich nicht zu lieben

번역기

암하라어

번역기
번역기

Lara로 텍스트, 문서 및 음성을 즉시 번역

지금 번역하기

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

독일어

암하라어

정보

독일어

obgleich es dich nicht zu kümmern hat , daß er sich nicht läutern will .

암하라어

ባይጥራራ ( ባያምን ) ባንተ ላይ ምንም የሌለብህ ስትኾን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

so bitte mich nicht um etwas , wovon du kein wissen hast ! ich ermahne dich , nicht zu den toren zu gehören . "

암하라어

( አላህም ) « ኑሕ ሆይ ! እርሱ ከቤተሰብህ አይደለም ፤ እርሱ መልካም ያልሆነ ሥራ ነው ፤ በርሱ ዕውቀት የሌለህንም ነገር አትጠይቀኝ ፤ እኔ ከሚሳሳቱት ሰዎች እንዳትሆን እገስጽሀለሁ » አለ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

독일어

darum so schäme dich nicht des zeugnisses unsers herrn noch meiner, der ich sein gebundener bin, sondern leide mit für das evangelium wie ich, nach der kraft gottes,

암하라어

እንግዲህ በጌታችን ምስክርነት ወይም በእስረኛው በእኔ አትፈር፥ ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ኃይል መጠን ስለ ወንጌል አብረኸኝ መከራን ተቀበል፤

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

독일어

doch als er sah , daß er sich hin und her bewegte , als wäre er eine flinke schlange , kehrte er den rücken und wandte sich nicht mehr um . " o musa , fürchte dich nicht , denn bei mir brauchen sich die gesandten nicht zu fürchten .

암하라어

« በትርህንም ጣል » ( ተባለ ጣለም ) ፡ ፡ እርሷ እንደ ትንሽ እባብ በፍጥነት ስትስለከለክ ባያትም ጊዜ ፤ ወደ ኋላ ዞሮ ሸሸ ፡ ፡ አልተመለሰምም ፡ ፡ « ሙሳ ሆይ ! አትፈራ ፤ እኔ መልክተኞቹ እኔ ዘንድ አይፈሩምና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

독일어

o gesandter , laß dich nicht durch die betrüben , die im unglauben miteinander wetteifern , aus den reihen derer , die mit dem mund sagen : « wir glauben » , während ihre herzen nicht glauben . unter denen , die juden sind , gibt es welche , die auf lügen hören und auf andere leute , die nicht zu dir gekommen sind , hören .

암하라어

አንተ መልክተኛ ሆይ ! እነዚያ በክሕደት የሚቻኮሉት ከእነዚያ ልቦቻቸው ያላመኑ ሲኾኑ በአፎቻቸው « አመንን » ካሉትና ከእነዚያም አይሁድ ከኾኑት ሲኾኑ አያሳዝኑህ ፡ ፡ ( እነርሱ ) ውሸትን አዳማጮች ናቸው ፡ ፡ ለሌሎች ወዳንተ ላልመጡ ሕዝቦች አዳማጮች ናቸው ፡ ፡ ንግግሮችን ከቦታቸው ሌላ ያጣምማሉ ፡ ፡ « ይህንን ( የተጣመመውን ) ብትስሰጡ ያዙት ፡ ፡ ባትስሰጡትም ተጠንቀቁ » ይላሉ ፡ ፡ አላህም መፈተኑን የሚሻበትን ሰው ለእርሱ ከአላህ ( ለመከላከል ) ምንንም አትችልም ፡ ፡ እነዚህ እነዚያ አላህ ልቦቻቸውን ማጥራትን ያልሻላቸው ናቸው ፡ ፡ ለእነርሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት አላቸው ፡ ፡ ለእነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከባድ ቅጣት አላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

o du gesandter , lasse dich nicht durch jene traurig machen , die im unglauben dahineilen , unter denen , die mit ihren mündern sagen : " wir glauben " , während ihre herzen nicht glauben , und unter denjenigen , die dem judentum angehören , unter ihnen gibt es manche , die auf lügen horchen , die auf andere leute horchen , die nicht zu dir gekommen sind . sie verdrehen den sinn der worte , nach(dem sie an ) ihrer ( richtigen ) stelle ( waren ) , und sagen : " wenn euch dies gegeben wird , dann nehmt es an .

암하라어

አንተ መልክተኛ ሆይ ! እነዚያ በክሕደት የሚቻኮሉት ከእነዚያ ልቦቻቸው ያላመኑ ሲኾኑ በአፎቻቸው « አመንን » ካሉትና ከእነዚያም አይሁድ ከኾኑት ሲኾኑ አያሳዝኑህ ፡ ፡ ( እነርሱ ) ውሸትን አዳማጮች ናቸው ፡ ፡ ለሌሎች ወዳንተ ላልመጡ ሕዝቦች አዳማጮች ናቸው ፡ ፡ ንግግሮችን ከቦታቸው ሌላ ያጣምማሉ ፡ ፡ « ይህንን ( የተጣመመውን ) ብትስሰጡ ያዙት ፡ ፡ ባትስሰጡትም ተጠንቀቁ » ይላሉ ፡ ፡ አላህም መፈተኑን የሚሻበትን ሰው ለእርሱ ከአላህ ( ለመከላከል ) ምንንም አትችልም ፡ ፡ እነዚህ እነዚያ አላህ ልቦቻቸውን ማጥራትን ያልሻላቸው ናቸው ፡ ፡ ለእነርሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት አላቸው ፡ ፡ ለእነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከባድ ቅጣት አላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

연관성이 낮은 일부 인적 번역은 숨겨져 있습니다.
연관성이 낮은 결과 표시.

인적 기여로
8,884,432,177 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인