검색어: gabriel (영어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

English

Amharic

정보

English

gabriel

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

by the great mighty one ( gabriel ) ,

암하라어

የዕውቀት ባለቤት የኾነው ( አስተማረው ፤ በተፈጥሮ ቅርጹ ኾኖ በአየር ላይ ) ተደላደለም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

he ( gabriel ) then came nearer and nearer .

암하라어

ከዚያም ቀረበ ፤ ወረደም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

the honest spirit ( gabriel ) brought it down

암하라어

እርሱን ታማኙ መንፈስ ( ጂብሪል ) አወረደው ፤

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and he has already seen gabriel in the clear horizon .

암하라어

በግልጹ አድማስም በእርግጥ አይቶታል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

he certainly saw him ( gabriel ) during his other ascent

암하라어

በሌላይቱም መውረድ ጊዜ በእርግጥ አይቶታል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

in truth he saw him ( gabriel ) on the clear horizon ,

암하라어

በግልጹ አድማስም በእርግጥ አይቶታል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

thamood , they were destroyed by the violent shout ( of gabriel ) ,

암하라어

ሠሙድማ ወሰን በሌላት ጩኸት ተጠፋ ፤ ( ተወደሙ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

he certainly saw him ( gabriel ) high up on the horizon in his original form

암하라어

በግልጹ አድማስም በእርግጥ አይቶታል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

so when we have recited it [ through gabriel ] , then follow its recitation .

암하라어

ባነበብነውም ጊዜ ( ካለቀ በኋላ ) ንባቡን ተከተል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

we sent to her our spirit ( gabriel ) in the resemblance of a perfect human .

암하라어

ከእነሱም መጋረጃን አደረገች ፡ ፡ መንፈሳችንምም ( ጂብሪልን ) ወደርሷ ላክን ፡ ፡ ለእርሷም ትክክለኛ ሰው ሆኖ ተመሰለላት ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

( gabriel said to the prophet ) : ' each of us has a known place .

암하라어

( ጂብሪል አለ ) ከእኛም አንድም የለም ፤ ለእርሱ የታወቀ ደረጃ ያለው ቢሆን እንጅ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

while he [ jibrael ( gabriel ) ] was in the highest part of the horizon ,

암하라어

እርሱ በላይኛው አድማስ ኾኖ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

in it the angels and the spirit ( gabriel ) descend by the permission of their lord upon every command .

암하라어

በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

who is an enemy to allah , and his angels and his messengers , and gabriel and michael ! then , lo !

암하라어

ለአላህና ለመላእክቱ ለመልክተኞቹም ለጂብሪልም ለሚካልም ( ሚካኤል ) ጠላት የኾነ ሰው አላህ ለ ( እነዚህ ) ከሓዲዎች ጠላት ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

to him the angels and the spirit ( gabriel ) ascend in a day , the measure of which is fifty thousand years .

암하라어

መላእክቱና መንፈሱም ልኩ አምሳ ሺሕ ዓመት በኾነ ቀን ውስጥ ወደእርሱ ያርጋሉ ፤ ( ይወጣሉ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

he has been taught ( this quran ) by one mighty in power [ jibrael ( gabriel ) ] .

암하라어

ኀይሎቹ ብርቱው ( መልአክ ) አስተማረው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

if you repent to god , then your hearts have listened . but if you band together against him , then god is his ally , as is gabriel , and the righteous believers .

암하라어

ወደ አላህ ብትመለሱ ልቦቻችሁ በእርግጥ ተዘንብለዋልና ( ትስማማላችሁ ) ፡ ፡ በእርሱም ላይ ብትረዳዱ አላህ እርሱ ረዳቱ ነው ፡ ፡ ጂብሪልም ከምእምናንም መልካሙ ከዚህም በኋላ መላእክቱ ረዳቶቹ ናቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

( muhammad ) , tell the people , whoever is an enemy to gabriel who has delivered the book to your heart as a guide and as joyful news to the believers ,

암하라어

ለጂብሪል ( ለገብርኤል ) ጠላት የኾነ ሰው ( በቁጭት ይሙት ) በላቸው ፡ ፡ እርሱ ( ቁርኣኑን ) ከበፊቱ ለነበሩት ( መጻሕፍት ) አረጋጋጭ ለምእመናን መሪና ብስራት ሲኾን በአላህ ፈቃድ በልብህ ላይ አውርዶታልና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

if you conspire with each other against him , know that god is his guardian . gabriel , the righteous ( ones ) among the believers and the angels will all support him .

암하라어

ወደ አላህ ብትመለሱ ልቦቻችሁ በእርግጥ ተዘንብለዋልና ( ትስማማላችሁ ) ፡ ፡ በእርሱም ላይ ብትረዳዱ አላህ እርሱ ረዳቱ ነው ፡ ፡ ጂብሪልም ከምእምናንም መልካሙ ከዚህም በኋላ መላእክቱ ረዳቶቹ ናቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and she ( mary ) who guarded her virginity . we breathed into her of our spirit ( gabriel ) , and made her and her son a sign for the worlds .

암하라어

ያችንም ብልቷን የጠበቀቺውን በርሷም ውስጥ ከመንፈሳችን የነፋንባትን እርሷንም ልጅዋንም ( እንደዚሁ ) ለዓለማት ተዓምር ያደረግናትን ( መርየምን አስታውስ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,733,977,152 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인