검색어: intellect (영어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

English

Amharic

정보

English

intellect

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

bestowed on him by the supreme intellect ,

암하라어

ኀይሎቹ ብርቱው ( መልአክ ) አስተማረው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

is there an oath in that for one possessing intellect ?

암하라어

በዚህ ( መሓላ ) ለባለ አእምሮ ታላቅ መሓላ አለበትን ?

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

a guidance and an advice for the people of intellect .

암하라어

ለባለ አእምሮዎች መሪና ገሳጭ ሲኾን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and we have undoubtedly kept a part of it as a clear sign for people of intellect .

암하라어

በእርግጥም ለሚያስቡ ሰዎች ከእርሷ ግልጽ ምልክትን ተውን ( አስቀረን ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

eat , and graze your cattle ; indeed in this are signs for people of intellect .

암하라어

ብሉ እንስሳዎቻችሁንም አግጡ ፤ ( ባዮች ኾነን አወጣንላችሁ ) ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለአእምሮ ባለቤቶች በእርግጥ ተዓምራት አለበት ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

god has prepared for them a severe retribution . so beware of god , o you who possess intellect and have faith .

암하라어

አላህ ለእነርሱ ብርቱን ቅጣት አዘጋጀ ፡ ፡ እናንተም የአእምሮ ባለቤቶች ሆይ ! አላህን ፍሩ ፡ ፡ እነዚያ ያመኑ ( ሆይ ) ! አላህ ወደናንተ ግሳጼን በእርግጥ አወረደ ፡ ፡ መልክተኛን ( ላከ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

a book the verses of which are explained in detail , the qur an ’ in arabic for people of intellect .

암하라어

አንቀጾቹ የተብራሩ የኾነ መጽሐፍ ነው ፡ ፡ ዐረብኛ ቁርኣን ሲኾን ለሚያውቁ ሕዝቦች ( የተብራራ ) ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

allah has prepared for them a severe punishment . so be wary of allah , o you who possess intellect and have faith !

암하라어

አላህ ለእነርሱ ብርቱን ቅጣት አዘጋጀ ፡ ፡ እናንተም የአእምሮ ባለቤቶች ሆይ ! አላህን ፍሩ ፡ ፡ እነዚያ ያመኑ ( ሆይ ) ! አላህ ወደናንተ ግሳጼን በእርግጥ አወረደ ፡ ፡ መልክተኛን ( ላከ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and allah has extracted you from the wombs of your mothers not knowing a thing , and he made for you hearing and vision and intellect that perhaps you would be grateful .

암하라어

አላህም ከእናቶቻችሁ ሆዶች ምንም የማታውቁ ሆናችሁ አወጣችሁ ፡ ፡ ታመሰግኑም ዘንድ ለእናንተ መስሚያን ማያዎችንም ልቦችንም አደረገላችሁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

allah has kept prepared a severe punishment for them – therefore fear allah , o men of intellect ! o people who believe !

암하라어

አላህ ለእነርሱ ብርቱን ቅጣት አዘጋጀ ፡ ፡ እናንተም የአእምሮ ባለቤቶች ሆይ ! አላህን ፍሩ ፡ ፡ እነዚያ ያመኑ ( ሆይ ) ! አላህ ወደናንተ ግሳጼን በእርግጥ አወረደ ፡ ፡ መልክተኛን ( ላከ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

we gave [ back ] his family to him along with others like them , as a mercy from us and an admonition for those who possess intellect .

암하라어

ለእርሱም ከእኛ ዘንድ ለችሮታ ባለአእምሮዎችንም ለመገሠጽ ቤተሰቦቹን ከእነርሱም ጋር መሰላቸውን ሰጠነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

[ this is ] a blessed book that we have sent down to you , so that they may contemplate its signs , and that those who possess intellect may take admonition .

암하라어

( ይህ ) ወዳንተ ያወረድነው ብሩክ መጽሐፍ ነው ፡ ፡ አንቀጾቹን እንዲያስተነትኑና የአእምሮዎች ባለቤቶችም እንዲገሰጹ ( አወረድነው ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and he subjected the night and the day for you – and the sun and the moon ; and the stars are subjected to his command ; indeed in this are signs for people of intellect .

암하라어

ለእናንተም ሌሊትንና ቀንን ፣ ፀሐይንና ጨረቃንም ገራላችሁ ፡ ፡ ከዋክብትም በፈቃዱ የተገሩ ናቸው ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለሚያውቁ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምራቶች አልሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and among his signs is that he shows you the lightning , instilling fear and hope , and sends down water from the sky , so revives the earth after its death ; indeed in this are signs for people of intellect .

암하라어

ብልጭታንም ፈሪዎችና ከጃዮች ስትሆኑ ለእናንተ ማሳየቱ ፣ ከሰማይም ውሃን ማውረዱ ፣ በእርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስቡ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉበት ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and in the alternation of night and day , and in the means of sustenance water – – which allah sends down from the sky whereby he gave life to the earth after its death , and in the movement of the winds – ( in all these ) are signs for people of intellect .

암하라어

በሌሊትና መዓልት መተካካትም ፣ ከሲሳይም ( ከዝናም ) አላህ ከሰማይ ባወረደው በርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው በማድረጉ ፣ ነፋሶችንም ( በያቅጣጫቸው ) በማዘዋወሩ ለሚያውቁ ሕዝቦች ማስረጃዎች አልሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,770,570,995 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인