검색어: strike (영어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

English

Amharic

정보

English

strike

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

and strike sparks of fire ,

암하라어

( በሰኮናቸው ) እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም ፤

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and those that strike violently ,

암하라어

በኀይል መንፈስን ነፋሾች በኾኑትም ፣

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and then our torment will strike them ,

암하라어

ከዚያም ያ ይስፈራሩበት የነበሩት ቢመጣባቸው ፤

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and when you strike , you strike mercilessly ?

암하라어

« በቀጣችሁም ጊዜ ጨካኞች ኾናችሁ ትቀጣላችሁን

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and when you strike , you strike as tyrants .

암하라어

« በቀጣችሁም ጊዜ ጨካኞች ኾናችሁ ትቀጣላችሁን

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

behold ! - the fire which ye strike out :

암하라어

ያቺንም የምትሰብቋትን እሳት አያችሁን ?

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

believing that a crushing calamity is about to strike them .

암하라어

በርሳቸውም ዐደጋ እንደሚሠራባቸው ያረጋግጣሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

consider the fire that you strike ( and get by friction ) .

암하라어

ያቺንም የምትሰብቋትን እሳት አያችሁን ?

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

we have the power to strike them with torment before your very eyes .

암하라어

እኛም የምናስፈራራቸውን ነገር ልናሳይህ በእርግጥ ቻዮች ነን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

so strike not any similitudes for god ; surely god knows , and you know not .

암하라어

ለአላህም አምሳያዎችን አታድርጉ ፡ ፡ አላህ ( መሳይ እንደሌለው ) ያውቃል ፡ ፡ እናንተ ግን አታውቁም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and we strike these parables for the people , but none understands except the knowledgeable .

암하라어

እነዚህንም ምሳሌዎች ለሰዎች እንገልጻቸዋለን ፡ ፡ ከሊቃውንቶቹም በስተቀር ሌሎቹ አያውቋትም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

behold , how they strike similitudes for thee , and go astray , and cannot find a way !

암하라어

ምሳሌዎችን ለአንተ እንዴት እንዳደረጉልህና እንደ ተሳሳቱ ተመልከት ፡ ፡ ( ወደ እውነቱ ለመድረስ ) መንገድንም አይችሉም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and those similitudes -- we strike them for the people , but none understands them save those who know .

암하라어

እነዚህንም ምሳሌዎች ለሰዎች እንገልጻቸዋለን ፡ ፡ ከሊቃውንቶቹም በስተቀር ሌሎቹ አያውቋትም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

did the people of the towns think themselves secure from our wrath that could strike them at night during their sleep

암하라어

የከተማዋ ሰዎችም እነሱ የተኙ ኾነው ቅጣታችን ሌሊት ሊመጣባቸው አይፈሩምን

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

are they waiting for the hour of doom when the torment will suddenly strike them and they will not even realize from where it came ?

암하라어

ሰዓቲቱን እነርሱ የማያውቁ ኾነው በድንገት ልትመጣባቸው እንጅ ይጠባበቃሉን ?

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and fear a trial which will not strike those who have wronged among you exclusively , and know that allah is severe in penalty .

암하라어

ከናንተም ውስጥ እነዚያን የበደሉትን ብቻ ለይታ የማትነካን ፈተና ተጠንቀቁ ፡ ፡ አላህም ቅጣቱ ብርቱ መኾኑን እወቁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

then we revealed to musa : strike the sea with your staff . so it had cloven asunder , and each part was like a huge mound .

암하라어

ወደ ሙሳም « ባሕሩን በበትርህ ምታው » ስንል ላክንበት ፡ ፡ ( መታውና ) ተከፈለም ፡ ፡ ክፍሉም ሁሉ እንደ ታላቅ ጋራ ኾነ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

faces will be humble before the everlasting and the self-existing god . despair will strike those who are loaded with the burden of injustice .

암하라어

ፊቶችም ሁሉ ሕያው አስተናባሪ ለኾነው ( አላህ ) ተዋረዱ ፡ ፡ በደልንም የተሸከመ ሰው በእርግጥ ከሰረ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

( i swear ) by the snorting chargers ( of the warriors ) , whose hoofs strike against the rocks

암하라어

እያለከለኩ ሩዋጮች በኾኑት ( ፈረሶች ) እምላለሁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

as for those who accuse chaste women and do not bring four witnesses , strike them eighty lashes , and never accept any testimony from them after that , and they are transgressors ,

암하라어

እነዚያም ጥብቆችን ሴቶች ( በዝሙት ) የሚሰድቡ ከዚያም አራትን ምስክሮች ያላመጡ ሰማኒያን ግርፋት ግረፏቸው ፡ ፡ ከእነርሱም ምስክርነትን ሁልጊዜ አትቀበሉ እነዚያም እነሱ አመጸኞች ናቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,763,177,911 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인