검색어: territory (영어 - 암하라어)

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

i like to mix things up and explore new territory.

암하라어

አንዱን ከአንዱ መደበላላቅ እና እዲስ ነገር መፍጠርም እወዳለሁ፡፡

마지막 업데이트: 2016-02-24
사용 빈도: 1
품질:

영어

in a nearby territory . but following their defeat , they will be victorious .

암하라어

በጣም ቅርብ በሆነችው ምድር ፡ ፡ እነርሱም ከመሸነፋቸው በኋላ በእርግጥ ያሸንፋሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

but when it descends in their territory , then evil is the morning of those who were warned .

암하라어

በቀያቸውም በወረደ ጊዜ የተስፈራሪዎቹ ንጋት ከፋ !

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and they carry your loads to territory you could not have reached without great hardship . your lord is clement and merciful .

암하라어

ጓዞቻችሁንም በነፍሶች ችግር እንጂ ወደማትደርሱበት አገር ትሸከማለች ፡ ፡ ጌታችሁ በእርግጥ ሩኅሩኅ አዛኝ ነውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and when abraham said : my lord ! make safe this territory , and preserve me and my sons from serving idols .

암하라어

ኢብራሂምም ባለ ጊዜ ( አስታውስ ) « ጌታዬ ሆይ ! ይህንን አገር ( መካን ) ጸጥተኛ አድርገው ፡ ፡ እኔንም ልጆቼንም ጣዖታትን ከመገዛት አርቀን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

he bequeathed you their land , their houses and their possessions , and a territory you had not trodden , and allah has power over all things .

암하라어

ምድራቸውንም ፣ ቤቶቻቸውንም ፣ ገንዘቦቻቸውንም ገና ያልረገጣችኋትንም ምድር አወረሳችሁ ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

i have only been commanded to serve the lord of this territory which he has made sacred ; to him belongs everything . and i have been commanded to be of those that surrender ,

암하라어

የታዘዝኩት የዚህችን አገር ጌታ ያንን ክልል ያደረጋትን እንድግገዛ ብቻ ነው ፡ ፡ ነገሩንም ሁሉ የእርሱ ነው ፡ ፡ ከሙስሊሞችም እንድኾን ታዝዣለሁ ( በላቸው ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

do they not see that we have made a sacred territory secure , while men are carried off by force from around them ? will they still believe in the falsehood and disbelieve in the favour of allah ?

암하라어

ሰዎቹ ከዙሪያቸው ሲነጠቁ እኛ ( አገራቸውን ) ጸጥተኛ ክልል ማድረጋችንን አያዩምን በውድቅ ነገር ያምናሉን በአላህም ጸጋ ይክዳሉን

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

( muhammad ) , consider when abraham prayed , " lord , make this ( mecca ) a peaceful territory and save me and my offspring from worshipping idols .

암하라어

ኢብራሂምም ባለ ጊዜ ( አስታውስ ) « ጌታዬ ሆይ ! ይህንን አገር ( መካን ) ጸጥተኛ አድርገው ፡ ፡ እኔንም ልጆቼንም ጣዖታትን ከመገዛት አርቀን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

인적 기여로
8,906,631,421 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인