검색어: parentes (포르투갈어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Portuguese

Amharic

정보

Portuguese

parentes

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

포르투갈어

암하라어

정보

포르투갈어

dos seus parentes , que o amparavam ,

암하라어

በዚያችም በምታስጠጋው ጎሳው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

포르투갈어

e admoesta os teus parentes mais próximos .

암하라어

ቅርቦች ዘመዶችህንም አስጠንቅቅ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

포르투갈어

ouviram seus vizinhos e parentes que o senhor lhe multiplicara a sua misericórdia, e se alegravam com ela.

암하라어

ጎረቤቶችዋም ዘመዶችዋም ጌታ ምሕረቱን እንዳገነነላት ሰምተው ከእርስዋ ጋር ደስ አላቸው።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

포르투갈어

saúdam-vos timóteo, meu cooperador, e lúcio, e jáson, e sosípatro, meus parentes.

암하라어

አብሮኝ የሚሠራ ጢሞቴዎስ ዘመዶቼም ሉቂዮስና ኢያሶን ሱሲጴጥሮስም ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

포르투갈어

porque eu mesmo desejaria ser separado de cristo, por amor de meus irmãos, que são meus parentes segundo a carne;

암하라어

በሥጋ ዘመዶቼ ስለ ሆኑ ስለ ወንድሞቼ ከክርስቶስ ተለይቼ እኔ ራሴ የተረገምሁ እንድሆን እጸልይ ነበርና።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

포르투갈어

e até pelos pais, e irmãos, e parentes, e amigos sereis entregues; e matarão alguns de vós;

암하라어

ወላጆችም ስንኳ ወንድሞችም ዘመዶችም ወዳጆችም አሳልፈው ይሰጡአችኋል፥ ከእናንተም አንዳንዱን ይገድላሉ፤

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

포르투갈어

É inadmissível que o profeta e os fiéis implorem perdão para os idólatras , ainda que estes sejam seus parentes carnais , ao descobrirem que são companheiros do fogo .

암하라어

ለነቢዩና ለነዚያ ላመኑት ለአጋሪዎቹ የዝምድና ባለቤቶች ቢኾኑም እንኳ እነሱ ( ከሓዲዎቹ ) የእሳት ጓዶች መኾናቸው ከተገለጸላቸው በኋላ ምሕረትን ሊለምኑ የሚገባ አልነበረም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

포르투갈어

de nada vos valerão os vossos parentes ou os vossos filhos , no dia da ressurreição . ele vos separará ; sabei que deusbem vê tudo quanto fazeis .

암하라어

ዘመዶቻችሁም ፣ ልጆቻችሁም በትንሣኤ ቀን አይጠቅሟችሁም ፤ ( አላህ ) በመካከላችሁ ይለያል ፡ ፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

포르투갈어

deus ordena a justiça , a caridade , o auxílio aos parentes , e veda a obscenidade , o ilícito e a iniqüidade . ele vos exorta aque mediteis .

암하라어

አላህ በማስተካከል ፣ በማሳመርም ፣ ለዝምድና ባለቤት በመስጠትም ያዛል ፡ ፡ ከአስከፊም ( ከማመንዘር ) ፣ ከሚጠላም ነገር ሁሉ ፣ ከመበደልም ይከለክላል ፡ ፡ ትገነዘቡ ዘንድ ይገስጻችኋል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

포르투갈어

a cada qual instituímos a herança de uma parte do que tenham deixado seus pais e parentes . concedei , a quem vossasmãos se comprometeram , o seu quinhão , porque deus é testemunha de tudo .

암하라어

ለሁሉም ( ለወንዶችና ለሴቶች ) ወላጆችና የቅርብ ዘመዶች ከተዉት ሀብት ጠቅላይ ወራሾችን አድርገናል ፡ ፡ እነዚያንም ( ለመረዳዳትና ለመዋረስ ) በመሐላዎቻችሁ የተዋዋላችኋቸውን ድርሻቸውን ( ከስድስት አንድ ) ስጧቸው ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

포르투갈어

aos filhos varões corresponde uma parte do que tenham deixado os seus pais e parentes . Às mulheres tambémcorresponde uma parte do que tenham deixado os pais e parentes , quer seja exígua ou vasta - uma quantia obrigatória .

암하라어

ለወንዶች ወላጆችና የቅርብ ዘመዶች ከተዉት ( ንብረት ) ፋንታ ( ድርሻ ) አላቸው ፡ ፡ ለሴቶችም ወላጆችና የቅርብ ዘመዶች ከተዉት ከእርሱ ካነሰው ወይም ከበዛው ፋንታ አላቸው ፡ ፡ የተወሰነ ድርሻ ( ተደርጓል ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

포르투갈어

está-vos prescrito que quando a morte se apresentar a algum de vós , se deixar bens , que faça testamento eqüitativo emfavor de seus pais e parentes ; este é um dever dos que temem a deus .

암하라어

አንዳችሁን ሞት በመጣበት ጊዜ ሀብትን ቢተው ለወላጆችና ለቅርብ ዘመዶች በበጎ መናዘዝ በናንተ ላይ ተጻፈ ፡ ፡ ( ይህ ) በጥንቁቆቹ ላይ እርግጠኛ ድንጋጌ ተደነገገ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

포르투갈어

a verdadeira virtude é a de quemcrê em deus , no dia do juízo final , nos anjos , no livro e nos profetas ; de quem distribuiu seus bens em caridade por amor adeus , entre parentes , órfãos , necessitados , viajantes , mendigos e em resgate de cativos ( escravos ) . aqueles que observam aoração , pagam o zakat , cumprem os compromissos contraídos , são pacientes na miséria e na adversidade , ou durante oscombates , esses são os verazes , e esses são os tementes ( a deus ) .

암하라어

መልካም ሥራ ፊቶቻችሁን ወደ ምሥራቅና ምዕራብ አቅጣጫ ማዞር አይደለም ፡ ፡ ግን መልካም ሥራ በአላህና በመጨረሻው ቀን ፣ በመላእክትም ፣ በመጻሕፍትም ፣ በነቢያትም ፣ ያመነ ሰው ገንዘብንም ከመውደዱ ጋር ለዝምድና ባለቤቶችና ለየቲሞች ለምስኪኖችም ፣ ለመንገደኞችም ፣ ለለማኞችም ፣ ለጫንቃዎችም ( ማስለቀቅ ) የሰጠ ሰውና ሶላትንም ደንቡን ጠብቆ የሰገደ ፣ ዘካንም የሰጠ ፣ ቃል ኪዳንም በገቡ ጊዜ በኪዳናቸው የሞሉ ( ሰዎች ሥራ ) ነው ፡ ፡ በችግር በበሽታና በጦር ጊዜም ታጋሾችን ( እናወድሳለን ) ፡ ፡ እነዚህ እነዚያ እውነትን የያዙ ናቸው ፡ ፡ እነዚያም ተጠንቃቂዎቹ እነርሱ ናቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,772,829,291 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인