검색어: how times have changed (영어 - 암하라어)

영어

번역기

how times have changed

번역기

암하라어

번역기
번역기

Lara로 텍스트, 문서 및 음성을 즉시 번역

지금 번역하기

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

did we will , we would have changed them where they were , then they could not go on , nor could they return .

암하라어

ብንሻም ኖሮ በስፍራቸው ላይ እንዳሉ ወደ ሌላ ፍጥረት በለወጠናቸው ነበር ፡ ፡ መኼድንም መመለስንም ባልቻሉም ነበር ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

have you not seen those who have changed allah 's favor for ungratefulness and made their people to alight into the abode of perdition

암하라어

ወደእነዚያ የአላህን ጸጋ በክህደት ወደ ለወጡት ሕዝቦቻቸውንም በጥፋት አገር ወዳሰፈሩት ( ወደ ቁረይሾች ) አላየህምን

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

he has caused hypocrisy to be in their hearts till the day they meet him , because they have changed what they promised allah and because they were liars .

암하라어

አላህንም ቃል የገቡለትን በማፍረሳቸውና ይዋሹትም በነበሩት ምክንያት እስከሚገናኙት ቀን ድረስ ንፍቅናን አስከተላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

have you not regarded those who have changed allah s ’ blessing with ingratitude , and landed their people in the house of ruin ?

암하라어

ወደእነዚያ የአላህን ጸጋ በክህደት ወደ ለወጡት ሕዝቦቻቸውንም በጥፋት አገር ወዳሰፈሩት ( ወደ ቁረይሾች ) አላየህምን

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

hast thou not turned thy vision to those who have changed the favour of allah . into blasphemy and caused their people to descend to the house of perdition ? -

암하라어

ወደእነዚያ የአላህን ጸጋ በክህደት ወደ ለወጡት ሕዝቦቻቸውንም በጥፋት አገር ወዳሰፈሩት ( ወደ ቁረይሾች ) አላየህምን

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

this , because allah is not one to change his favour wherewith he hath favoured a people until they have changed that which is in themselves ; and verily allah is hearing , knowing .

암하라어

ይህ ( ቅጣት ) አላህ በሕዝቦች ላይ የለገሰውን ጸጋ በነፍሶቻቸው ያለውን ነገር እስከሚለውጡ ድረስ የማይለውጥ በመኾኑ ምክንያት ነው ፡ ፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and at night-time ; have ye then no sense ?

암하라어

በሌሊትም ( ታልፋላችሁ ) ፤ ልብም አታደርጉምን ?

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

have you not seen those who have changed the blessings of allah into disbelief ( by denying prophet muhammad saw and his message of islam ) , and caused their people to dwell in the house of destruction ?

암하라어

ወደእነዚያ የአላህን ጸጋ በክህደት ወደ ለወጡት ሕዝቦቻቸውንም በጥፋት አገር ወዳሰፈሩት ( ወደ ቁረይሾች ) አላየህምን

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

but if we give him a taste of favor after hardship has touched him , he will surely say , " bad times have left me . " indeed , he is exultant and boastful -

암하라어

ካገኘችውም ችግር በኋላ ጸጋዎችን ብናቀምሰው « ችግሮች ከኔ ላይ በእርግጥ ተወገዱ » ይላል ( አያመሰግንም ) ፡ ፡ እርሱ ተደሳች ጉረኛ ነውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

영어

we have been providing these men and their fathers with the means of enjoyment for a long time . have they not ever considered that we populated the earth and then caused many of the inhabitants to pass away ?

암하라어

በእውነት እነዚህንና አባቶቻቸውን በእነሱ ላይ ዕድሜ እስከ ረዘመባቸው ድረስ አጣቀምናቸው ፡ ፡ ( ተታለሉም ) ፡ ፡ እኛ ምድርን ከጫፎችዋ የምናጎላት ኾነን ስንመጣባት አያዩምን እነሱ አሸናፊዎች ናቸውን

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

one year they ( the pagans ) consider a sacred month not sacred , ( and observe it during a non-sacred month ) but the next year they consider it sacred at the right time . by dealing with the sacred months in such a manner , they think that they have observed the laws of god , but , in fact , they have changed them .

암하라어

የአንዱን ወር ክብር ወደ ሌላው ማዘግየት በክህደት ላይ ( ክህደትን ) መጨመር ብቻ ነው ፡ ፡ በእርሱ እነዚያ የካዱት ሰዎች ይሳሳቱበታል ፡ ፡ በአንድ ዓመት የተፈቀደ ያደርጉታል ፡ ፡ በሌላው ዓመትም ያወግዙታል ፡ ፡ ( ይህ ) አላህ ያከበራቸውን ወሮች ቁጥር ሊያስተካክሉ ፣ አላህም እርም ያደረገውን የተፈቀደ ሊያደርጉ ነው ፡ ፡ የሥራዎቻቸው መጥፎው ለነርሱ ተዋበላቸው ፡ ፡ አላህም ከሓዲያን ሕዝቦችን አይመራም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

연관성이 낮은 일부 인적 번역은 숨겨져 있습니다.
연관성이 낮은 결과 표시.

인적 기여로
9,155,372,184 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인