Via de voorbeelden van menselijke vertaling trachten te leren vertalen.
Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.
who is the social worker
yene shikor wusha
Laatste Update: 2020-04-12
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
social media fills in the gaps
ማኅበራዊ ሚዲያ ክፍተቱን እየሞላ ነው
Laatste Update: 2016-02-24
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
photo shared widely on social media.
ፎቶው ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት የተሰራጨ ነው፡፡
Laatste Update: 2016-02-24
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
blogging ghana's proposed social media hub.
ጋናን ጡመራ (blogging ghana) ለተሰኘው የታሰበ የማኅበራዊ አውታር ቋት/ሰፈራ፡፡
Laatste Update: 2016-02-24
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
the blogging and social media scene in ghana has improved in the last five years.
ጡመራ እና ማኅበራዊ አውታር ተጠቃሚነት ባለፉት አምስት ዓመታት በጋና ዕድገት አሳይቷል፡፡
Laatste Update: 2016-02-24
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
photo widely circulated on social media, taken from the facebook page of jawar mohammed.
ይህ ፎቶ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው ተሰራጭቶ ከጃዋር መሐመድ የፌስቡክ ገጽ የተወሰደ ነው፡፡
Laatste Update: 2016-02-24
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
rapidly, a citizen awareness project exposing the risks of the cream grew on social networks.
በተፋጠነ ሁኔታ የንቁ ዜጎች ፕሮጀክት የክሬሙን ጉዳት በማህበራዊ ድረ ገፆች አጋልጧል፡፡
Laatste Update: 2016-02-24
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
adisu habte took a jab at ethiopians in the diaspora talking about the issue on social media while their fellow citizens are dying:
አዲሱ ሀብቴ ዳያስፖራዎች የአገራቸው ዜጎች እየሞቱ ሳለ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ማውራታቸውን እንደነውር በመቁጠር በነገር ሸንቁጧቸዋል፡
Laatste Update: 2016-02-24
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
social media is growing in ghana and we (blogging ghana) has over the past 5 years been a leader in ghana.
የማኅበራዊ አውታር በጋና እያደገ ነው፡፡ እና እኛ (ጋናን ጡመራ) ላለፉት አምስት ዓመታት በጋና የጡመራ መሪዎች ሆነናል፡፡
Laatste Update: 2016-02-24
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
although social media reports are pivotal in letting the world know about the protests, they miss a huge chunk of nuance that would help observers understand how this dispute is unfolding.
ምንም እንኳን ማኅበራዊ ሚዲያዎች ተቃውሞውን በመዘገብ ረገድ ማዕከላዊ ሚና ቢጫወቱም፣ ታዛቢዎች ግጭቱ በምን ምክንያት እንደተከሰተ በማብራራቱ ረገድ ትልቅ ነገር ይጎድላቸዋል፡፡
Laatste Update: 2016-02-24
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
public attempts to highlight the ethiopian government's transgressions against human rights such as the #freezone9bloggers social media campaign have an indirect effect.
እንደ የ#freezone9bloggers የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ያሉ የኢትዮጵያ መንግስት በሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚፈጽማቸው ጥሰቶችን ይፋ ለማውጣት የሚደረጉ ይፋዊ ጥረቶች ቀጥተኛ ያልሆነ ውጤት ነው ያላቸው።
Laatste Update: 2016-02-24
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
many netizens pointed out that the protests were coordinated via qq groups, which are more "private" than other social media platforms such as weibo.
ብዙ የመረብ ዜጎች (netizens) አመጾቹ የተቀነባበሩት qq በተባሉ ቡድኖች ሲሆን ዌቦ በተባለ እና ማሕበራዊ አውታር ሳይሆን ‹‹የግል›› መረጃ መለዋወጫ ነው፡፡
Laatste Update: 2016-02-24
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak
it is important to engage with social services as much as possible, so they can understand from you what your needs, wishes and feelings are, so that they can make lawful decisions about your care and support.
በተቻለዎት መጠን ከማህበራዊ አገልግሎቶች ጋር መሳተፍ አስፈላጊ ነው ፣ ስለሆነም ስለ እንክብካቤዎ እና ድጋፍዎ ህጋዊ ውሳኔዎችን እንዲወስኑ የእርስዎ ፍላጎቶች ፣ ምኞቶች እና ስሜቶች ምን እንደሆኑ ከእርስዎ ሊረዱ ይችላሉ።
Laatste Update: 2019-09-10
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
a physical meeting place, a hub, will go a long way to provide a platform for the experienced bloggers in the organisation to train students and professionals on how to use blogging for creating #morestories and use social media to advance their agenda as citizens in ghana.
በአካል መገናኛ ስፍራ፣ ቋት፣ ስብስቡ ውስጥ ያሉ ብዙ ልምድ ያላቸው ጦማሪዎች ተማሪዎችን እና ባለሙያዎችን ጡመራን ብዙ ትረካዎችን (#morestories) ለመፍጠር እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ እና ማኅበራዊ አውታሮችን በመጠቀም እንደ ጋና ዜግነታቸው ተሳትፏቸውን ማበርከት እንዲችሉ ያስተምሯቸዋል፡፡
Laatste Update: 2016-02-24
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
c/ተርጉም the rulers were the kings and the warriors while the ruled were the artisans and the unskilled workers. plato distinguished five types of government. they are; 1. aristocracy rule by the best. 2. timocracy rule by the soldiers 3.oligarchy rule by a few 4. the rule by the wealthy 5. democracydivision of labour • plato‟s main contribution was his account of division of labour. by this he means the division of employment as an aid to social organization. • to plato
ሐ/ተርጉም ገዥዎቹ ንጉሶችና ተዋጊዎች ሲሆኑ ገዥዎቹ የእጅ ጥበብ ባለሙያዎችና ያልተማሩ ሠራተኞች ነበሩ። ፕላቶ አምስት ዓይነት የመንግስት ዓይነቶችን ለይቷል። ናቸው; 1. የባላባት አገዛዝ በምርጥ። 2. የቲሞክራሲ አገዛዝ በወታደሮች 3. ኦሊጋርቺ አገዛዝ በጥቂቶች 4. የሀብታሞች ህግ 5. የዴሞክራሲ የስራ ክፍፍል • የፕላቶ ዋና አስተዋጽዖ የሰራተኛ ክፍፍልን አስመልክቶ ያቀረበው ዘገባ ነው። በዚህ ማለት ለማህበራዊ ድርጅት እንደ እርዳታ የሥራ ክፍፍል ማለት ነው. • ለፕላቶ
Laatste Update: 2022-02-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie: