Via de voorbeelden van menselijke vertaling trachten te leren vertalen.
Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.
voici, je vous l`ai annoncé d`avance.
እነሆ፥ አስቀድሜ ነገርኋችሁ።
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
soyez sur vos gardes: je vous ai tout annoncé d`avance.
እናንተ ግን ተጠንቀቁ፤ እነሆ፥ አስቀድሜ ሁሉን ነገርኋችሁ።
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
alors s`accomplit ce qui avait été annoncé par jérémie, le prophète:
ያን ጊዜ በነቢዩ በኤርምያስ፥ ድምፅ በራማ ተሰማ፥ ልቅሶና ብዙ ዋይታ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፥ መጽናናትም አልወደደችም፥ የሉምና የተባለው ተፈጸመ።
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
le 2 septembre, jour de lancement du musée de la censure, march a annoncé :
አ ይህ የመካነ ድር ዐውደ ርዕይ ለሳንሱር ይፋ ሲሆን ማርች እንዲህ ብሏል፡፡
Laatste Update: 2016-02-24
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
or, ceci arriva afin que s`accomplît ce qui avait été annoncé par le prophète:
ለጽዮን ልጅ። እነሆ፥ ንጉሥሽ የዋህ ሆኖ በአህያ ላይና በአህያይቱ ግልገል በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል በሉአት ተብሎ በነቢይ የተነገረው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ።
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
ne lui a -t-on pas annoncé ce qu' il y avait dans les feuilles de moïse
ይልቁንም በዚያ በሙሳ ጽሑፎች ውስጥ ባለው ነገር አልተነገረምን ?
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
ceux à qui il n`avait point été annoncé verront, et ceux qui n`en avaient point entendu parler comprendront.
ነገር ግን። ስለ እርሱ ያልተወራላቸው ያያሉ፥ ያልሰሙም ያስተውላሉ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
et par lequel vous êtes sauvés, si vous le retenez tel que je vous l`ai annoncé; autrement, vous auriez cru en vain.
በከንቱ ካላመናችሁ በቀር፥ ብታስቡት፥ በምን ቃል እንደ ሰበክሁላችሁ አሳስባችኋለሁ።
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
je vous déclare, frères, que l`Évangile qui a été annoncé par moi n`est pas de l`homme;
ወንድሞች ሆይ፥ በእኔ የተሰበከ ወንጌል እንደ ሰው እንዳይደለ አስታውቃችኋለሁ፤
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
puis, il a annoncé qu'il mettrait l'accent sur quatre points et qu'il laisserait ensuite plus de temps pour des questions.
ከዛም አራት ነጥቦችን ብቻ አስቀምጠው ቀሪውን ጊዜ ለጥያቄ እና መልስ እንደሚያዉሉት ቃል ገቡ፡፡
Laatste Update: 2016-02-24
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
car l`Évangile a été aussi annoncé aux morts, afin que, après avoir été jugés comme les hommes quant à la chair, ils vivent selon dieu quant à l`esprit.
እንደሰዎች በሥጋ እንዲፈረድባቸው በመንፈስ ግን እንደ እግዚአብሔር እንዲኖሩ ስለዚህ ምክንያት ወንጌል ለሙታን ደግሞ ተሰብኮላቸው ነበርና።
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
( rappelle -toi ) quand les anges dirent : « o marie , voilà qu' allah t' annonce une parole de sa part : son nom sera « al-masîh » , « 'issâ » , fils de marie , illustre ici-bas comme dans l' au-delà , et l' un des rapprochés d' allah » .
መላእክት ያሉትን ( አስታውስ ) ፡ - « መርየም ሆይ ! አላህ ከርሱ በኾነው ቃል ስሙ አልመሲሕ ዒሳ የመርየም ልጅ በዚህ ዓለምና በመጨረሻውም ዓለም የተከበረ ከባለሟሎችም በኾነ ( ልጅ ) ያበስርሻል ፡ ፡ »
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit: