Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.
gesu confido in te
gesù confido in te
Laatste Update: 2021-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
bada dunque che la luce che è in te non sia tenebra
እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳይሆን ተመልከት።
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
e mi rifugio in te , signore , contro la loro presenza vicino a me” .
« ባንተም ጌታዬ ሆይ ! ( በነገሮቼ ) ወደእኔ ከመጣዳቸው እጠበቃለሁ ፡ ፡ »
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
invero , io confido in allah , mio signore e vostro signore . non c'è creatura che egli non tenga per il ciuffo .
« እኔ በጌታዬና በጌታችሁ በአላህ ላይ ተጠጋሁ ፡ ፡ በምድር ላይ ምንም ተንቀሳቃሽ የለችም እርሱ አናትዋን የያዛት ብትሆን እንጂ ፡ ፡ ጌታዬ ( ቃሉም ሥራውም ) በቀጥተኛው መንገድ ላይ ነው » ( አላቸው ) ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
dissero : “ qualunque segno addurrai per stregarci , noi non crederemo in te” .
( ለሙሳም ) « በማንኛይቱም ተዓምር በእርሷ ልትደግምብን ብትመጣብን እኛ ለአንተ የምናምንልህ አይደለንም » አሉ ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
e io dissi: signore, essi sanno che facevo imprigionare e percuotere nella sinagoga quelli che credevano in te
እኔም። ጌታ ሆይ፥ በአንተ የሚያምኑትን በምኵራብ ሁሉ እኔ በወኅኒ አገባና እደበድብ እንደ ነበርሁ እነርሱ ያውቃሉ፤
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
ma se il tuo occhio è malato, tutto il tuo corpo sarà tenebroso. se dunque la luce che è in te è tenebra, quanto grande sarà la tenebra
ዓይንህ ግን ታማሚ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ የጨለመ ይሆናል። እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ፥ ጨለማውስ እንዴት ይበረታ!
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
e la scrittura, prevedendo che dio avrebbe giustificato i pagani per la fede, preannunziò ad abramo questo lieto annunzio: in te saranno benedette tutte le genti
መጽሐፍም እግዚአብሔር አሕዛብን በእምነት እንዲያጸድቅ አስቀድሞ አይቶ። በአንተ አሕዛብ ሁሉ ይባረካሉ ብሎ ወንጌልን ለአብርሃም አስቀድሞ ሰበከ።
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
dissero : “ o hûd , non ci hai recato nessuna prova , non vogliamo abbandonare i nostri dèi per una tua parola e non crediamo in te .
አሉ ፡ - « ሁድ ሆይ ! በአስረጅ አልመጣህልንም ፡ ፡ እኛም ላንተ ንግግር ብለን አማልክቶቻችንን የምንተው አይደለንም ፡ ፡ እኛም ለአንተ አማኞች አይደለንም ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
risposero : “ dovremmo credere in te , nonostante che siano i più miserabili [ di noi ] a seguirti ?” .
( እነርሱም ) « ወራዶቹ የተከተሉህ ኾነህ ለአንተ እናምናለን » አሉት ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
non obbedire ai miscredenti e agli ipocriti , non ti curare della loro persecuzione e confida in allah . allah è sufficiente come protettore .
ከሓዲዎችንና መናፍቃንንም አትታዘዛቸው ፡ ፡ ማሰቃየታቸውንም ( ለአላህ ) ተው ፡ ፡ በአላህም ላይ ተጠጋ ፡ ፡ መጠጊያም በአላህ በቃ ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
la voce degli arpisti e dei musici, dei flautisti e dei suonatori di tromba, non si udrà più in te; ed ogni artigiano di qualsiasi mestiere non si troverà più in te; e la voce della mola non si udrà più in te
በገና የሚመቱና የሚዘምሩም ድምፅ እንቢልታንና መለከትንም የሚነፉ ድምፅ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፥ የእጅ ጥበብም ሁሉ አንድ ብልሃተኛ እንኳ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይገኝም፥ የወፍጮ ድምጽም ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፥
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie:
appartiene ad allah l' invisibile dei cieli e della terra , a lui si riconduce l' ordine totale . adoralo dunque e confida in lui .
በሰማያትና በምድርም ያለው ምስጢር ሁሉ የአላህ ነው ፡ ፡ ነገሩ ሁሉም ወደርሱ ይመለሳል ፡ ፡ ስለዚህ ተገዛው ፡ ፡ በእርሱም ላይ ተጠጋ ፡ ፡ ጌታህም ከሚሠሩት ሁሉ ዘንጊ አይደለም ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Referentie: