Via de voorbeelden van menselijke vertaling trachten te leren vertalen.
Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.
salaaddooda kacbada agteeda ahna ma aha waxaan foodhi iyo sacabbo tumid ahayn , ee dhadhamiya cadaabka gaalnimadiinna darteed .
በቤቱ ዘንድም ( በካዕባ ) ስግደታቸው ማፏጨትና ማጨብጨብ እንጂ ሌላ አልነበረም ፡ ፡ ትክዱት በነበራችሁትም ነገር ቅጣትን ቅመሱ ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
haddaad aragto marka la hor joojiyo eebahood oo ku dhaho miyuuna kan xaq ahayn , oy dhahaan waa xaq eebaan ku dhaaranaye oo uu ku dhaho dhadhamiya cadaabka gaalnimadiinna darteed ( waxaad arki arrin wayn ) .
በጌታቸውም ላይ ( ለምርመራ ) በተቆሙ ጊዜ ብታይ ኖሮ ( አስደንጋጭን ነገር ባየህ ነበር ) ፡ ፡ « ይህ እውነት አይደለምን » ይላቸዋል ፡ ፡ « በጌታችን ይኹንብን እውነት ነው » ይላሉ ፡ ፡ « ትክዱት በነበራችሁት ምክንያት ቅጣቱን ቅመሱ » ይላቸዋል ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
miyaadse ka aamin noqoteen inuu idinku eeliyo ( badda ) mar kale oos idinku diro dabayl ( wax jajabisa ) oos idin maansheeyo gaalnimadiinna darteed , markaas aydaan u helin wax noo raacda .
ወይስ ሌላ ጊዜ ወደ እርሱ ( ወደ ባሕር ) የሚመልሳችሁ ወዲያውም በእናንተ ላይ ብርቱን ነፋስ የሚልክ በክሕደታችሁም ምክንያት የሚያሰጥማችሁ መኾኑን ከዚያም በኛ ላይ በእርሱ ተከታይን ( ረዳትን ) ለእናንተ የማታገኙ መኾናችሁን አትፈሩምን
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit: