Att försöka lära sig översätta från mänskliga översättningsexempel.
Från: Maskinöversättning
Föreslå en bättre översättning
Kvalitet:
Från professionella översättare, företag, webbsidor och fritt tillgängliga översättningsdatabaser.
indeed the criminals will stay in the punishment of hell forever .
አመጸኞች በገሀነም ስቃይ ውስጥ በእርግጥ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
a spring of which the [ righteous ] servants of allah will drink ; they will make it gush forth in force [ and abundance ] .
ከእርሷ የአላህ ባሮች የሚጠጡላት ( ወደፈለጉበት ) ማንቧቧትን የሚያንቧቧት ከኾነች ምንጭ ( ይጠጣሉ ) ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
it will not decrease for them ; dumb with despair they will stay in it .
ከእነርሱ ( ቅጣቱ ) አይቀለልላቸውም ፡ ፡ እነርሱም በእርሱ ውስጥ ተሰፋ ቆራጮች ናቸው ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
into hell ? they will burn therein , - an evil place to stay in !
( አገሪቱም ) የሚገቧት ስትኾን ገሀነም ናት ፡ ፡ ምን ትከፋም መርጊያ !
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
and those who , when spending , neither exceed the limits nor act miserly , and stay in moderation between the two .
እነዚያም በለገሱ ጊዜ የማያባክኑ የማይቆጥቡትም ናቸው ፡ ፡ በዚህም መካከል ( ልግስናቸው ) ትክክለኛ የኾነ ነው ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
another of his signs is that the heavens and the earth stay in position by his command ; and then when he will call you once you will come out of the earth .
ሰማይና ምድርም ( ያለምሰሶ ) በትዕዛዙ መቆማቸው ፣ ከዚያም ( መልአኩ ለትንሣኤ ) ከምድር ጥሪን በጠራችሁ ጊዜ እናንተ ወዲያውኑ የምትወጡ መሆናችሁ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
if the hypocrites and those in whose hearts there is a sickness , and the scandal mongers in madinah do not desist from their vile acts , we shall urge you to take action against them , and then they will hardly be able to stay in the city with you .
መናፍቃንና እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ ( የአመንዝራነት ) በሽታ ያለባቸው በመዲናም ውሰጥ ( በወሬ ) አሸባሪዎቹ ( ከዚህ ሥራቸው ) ባይከለከሉ በእነርሱ ላይ በእርግጥ እንቀሰቅስሃለን ፡ ፡ ከዚያም በእርሷ ውስጥ ጥቂትን እንጂ አይጎራበቱህም ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
and this is how we gave yusuf the control over that land ; to stay in it wherever he pleased ; we may convey our mercy to whomever we will , and we do not waste the wages of the righteous .
እንደዚሁም ለዩሱፍ በምድር ላይ ከእርሷ በፈለገው ስፍራ የሚሰፍር ሲሆን አስመቸነው ፡ ፡ በችሮታችን የምንሻውን ሰው እንለያለን ፡ ፡ የበጎ ሠሪዎችንም ዋጋ አናጠፋም ፡ ፡
Senast uppdaterad: 2014-07-02
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
dear family, i have heard of my mother’s rest. we could not find a word to express our deep sorrow. dad is the mother of us all. your weeping, our weeping, your sorrow is our sorrow. thanks be to god for allowing us to see my father alive and receive his blessings during our short stay in ethiopia.
ውድ ቤተሰቦቻችን: የአባዬን ማረፍ ሰማን:: ጥልቅ ሀዘናችንን መግለፅ የምንችልበት ቃል አላገኘንለትም:: አባዬ የሁላችንም እናት ናት:: ለቅሶዋችሁ: ለቅሷችን : ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው:: በኢትዮጵያ አጭር ቆይታችን አባዬን በህይወት አኑሮ እንድናያትና ምርቃኗንም እንድናገኝ ላበቃን አምላክ ምስጋናችን
Senast uppdaterad: 2020-08-13
Användningsfrekvens: 1
Kvalitet:
Vissa mänskliga översättningar med låg relevans har dolts.
Visa resultat med låg relevans.