您搜索了: herberge (挪威语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

Norwegian

Amharic

信息

Norwegian

herberge

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

挪威语

阿姆哈拉语

信息

挪威语

få helvete til herberge .

阿姆哈拉语

ገሀነም እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

helvete blir deres herberge . et sørgelig endelikt !

阿姆哈拉语

አንተ ነቢዩ ሆይ ! ከሓዲዎችንና መናፍቃንን ታገል ፡ ፡ በእነሱም ላይ ጨክን ፡ ፡ መኖሪያቸውም ገሀነም ናት ፡ ፡ መመለሻይቱም ከፋች ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

men så blir deres herberge helvete . et sørgelig hvilested .

阿姆哈拉语

አነስተኛ ጥቅም ነው ፡ ፡ ከዚያም መኖሪያቸው ገሀነም ናት ፡ ፡ ምን ትከፋም ምንጣፍ !

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

disse er det hvis herberge blir helvete , og de finner ingen mulighet til å unnslippe .

阿姆哈拉语

እነዚያ መኖሪያቸው ገሀነም ናት ፡ ፡ ከርስዋም መሸሻን አያገኙም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

er vel den som søker guds velbehag lik den som pådrar seg guds mishag ? hans herberge blir helvete .

阿姆哈拉语

የአላህን ውዴታ የተከተለ ሰው ከአላህ በኾነ ቁጣ እንደ ተመለሰና መኖሪያው ገሀነም እንደ ኾነ ሰው ነውን መመለሻውም ምን ይከፋ !

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

så denne dag mottar ingen løsepenger fra dere , eller fra de vantro . deres herberge er ilden !

阿姆哈拉语

« ዛሬም ከእናንተ ቤዛ አይወስድም ፡ ፡ ከእነዚያ ከካዱትም ፡ ፡ መኖሪያችሁ እሳት ናት ፡ ፡ እርሷ ተገቢያችሁ ናት ፡ ፡ ምን ትከፋም መመለሻ ! » ( ይሏቸዋል ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

du profet , strid mot de vantro og hyklerne , og vær hard mot dem ! deres herberge blir helvete .

阿姆哈拉语

አንተ ነቢዩ ሆይ ! ከሓዲዎችንና መናፍቃንን ታገል ፡ ፡ በእነርሱም ላይ በርታ ፡ ፡ መኖሪያቸውም ገሀነም ናት ፡ ፡ ምን ትከፋም መመለሻ !

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

tro endelig ikke at de vantro kan gjøre gud avmektig på jorden ! deres herberge blir ilden , et sørgelig endelikt .

阿姆哈拉语

እነዚያን የካዱትን በምድር ውስጥ የሚያቅቱ አድርገህ አታስብ ፡ ፡ መኖሪያቸውም እሳት ናት ፡ ፡ በእርግጥም የከፋች መመለሻ ናት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

så gå inn gjennom helvetes porter , og der skal dere være og bli . » de hovmodiges herberge er et bedrøvelig sted !

阿姆哈拉语

« የገሀነምንም ደጃፎች በውስጧ ዘውታሪዎች ስትኾኑ ግቡ » ( ይባላሉ ) ፡ ፡ የኩሩዎችም መኖሪያ ( ገሀነም ) በእርግጥ ከፋች !

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

vi skal kaste skrekk i vantros hjerter , fordi de setter ved guds side noe han aldri har gitt autoritet . deres herberge blir ilden !

阿姆哈拉语

በእነዚያ በካዱት ሰዎች ልቦች ውስጥ አላህ በእርሱ አስረጅ ያላወረደበትን ነገር በአላህ በማጋራታቸው ምክንያት ፍርሃትን እንጥላለን ፡ ፡ መኖሪያቸውም እሳት ናት ፡ ፡ የበዳዮችም መኖሪያ ምን ትከፋ !

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

hvem gjør større urett enn den som dikter opp løgn mot gud , eller fornekter sannheten når den er kommet til ham ? er det ikke i helvete herberge for de vantro ?

阿姆哈拉语

በአላህ ላይም ውሸትን ከቀጣጠፈ ሰው ወይም እውነቱ በመጣለት ጊዜ ከአስዋሸ ይበልጥ በዳይ ማነው በገሀነም ውስጥ ለከሓዲዎች መኖሪያ የለምን

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

men de som ikke hører på ham , om de eide alt på jorden dobbelt opp , ville de tilby det for å kjøpe seg fri . disse får en slem avregning , og helvete blir deres herberge .

阿姆哈拉语

ለእነዚያ ለጌታቸው ለታዘዙት መልካም ነገር ( ገነት ) አልላቸው ፡ ፡ እነዚያም ለእርሱ ያልታዘዙት ለእነሱ በምድር ያለው ሁሉ ከእርሱም ጋር ብጤው ቢኖራቸው ኖሮ በእርሱ በተበዡበት ነበር ፡ ፡ እነዚያ ለእነሱ ክፉ ምርመራ አለባቸው ፡ ፡ መኖሪያቸውም ገሀነም ናት ፡ ፡ ፍራሻቸውም ከፋች !

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

han sa til dem: kom og se! da kom de og så hvor han hadde sitt herberge, og de blev hos ham den dag; det var omkring den tiende time.

阿姆哈拉语

መጥታችሁ እዩ አላቸው። መጥተው የሚኖርበትን አዩ፥ በዚያም ቀን በእርሱ ዘንድ ዋሉ፤ አሥር ሰዓት ያህል ነበረ።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

挪威语

det vil bli sagt : « i dag glemmer vi dere , som dere glemte denne deres dags møte . deres herberge er ilden , og dere har ingen som hjelper !

阿姆哈拉语

« ይህንንም ቀናችሁን መገናኘትን እንደ ረሳችሁ ዛሬ እንረሳችኋለን ፡ ፡ ( እንተዋችኋለን ) ፡ ፡ መኖሪያችሁም እሳት ናት ፡ ፡ ለእናንተም ከረዳቶች ምንም የላችሁም » ይባላል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

挪威语

den som denne dag vender dem ryggen til flukt , såfremt han ikke vender tilbake til striden , eller slutter seg til en annen avdeling , han har pådratt seg guds vrede , og helvete blir hans herberge . et sørgelig endelikt !

阿姆哈拉语

ያን ጊዜም ለግድያ ለመዘዋወር ወይም ወደ ሠራዊት ለመቀላቀል ሳይኾን ጀርባውን የሚያዞርላቸው ሰው ከአላህ በኾነ ቁጣ በእርግጥ ተመለሰ ፡ ፡ መኖሪያውም ገሀነም ናት ፡ ፡ መመለሻይቱም ከፋች ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,763,818,365 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認