您搜索了: journeying (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

journeying

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

lo ! we it is who quicken and give death , and unto us is the journeying .

阿姆哈拉语

እኛ እኛው ሕያው እናደርጋለን ፡ ፡ እንገድላለንም ፡ ፡ መመለሻም ወደእኛ ብቻ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and he went through the cities and villages, teaching, and journeying toward jerusalem.

阿姆哈拉语

ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄድ ከተማዎችንና መንደሮችን እያስተማረ ያልፍ ነበር።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

and unto allah belongeth the sovereignty of the heavens and the earth , and unto allah is the journeying .

阿姆哈拉语

የሰማያትና የምድርም ግዛት የአላህ ነው ፡ ፡ መመለሻም ወደ አላህ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

he created the heavens and the earth with truth , and he shaped you and made good your shapes , and unto him is the journeying .

阿姆哈拉语

ሰማያትንና ምድርን በእውነት ፈጠረ ፡ ፡ ቀረጻችሁም ቅርጻችሁንም አሳመረ ፡ ፡ መመለሻችሁም ወደእርሱ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

forgiver of sin , and acceptor of repentance severe in chastisement , lord of power . there is no god but he ; unto him is the journeying .

阿姆哈拉语

ኀጢአትን መሓሪ ፣ ጸጸትንም ተቀባይ ፣ ቅጣተ ብርቱ ፣ የልግስና ባለቤት ከኾነው ( አላህ የወረደ ነው ) ፡ ፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም ፡ ፡ መመለሻው ወደርሱ ብቻ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and when ye are journeying in the earth there shall be no fault in you that ye shorten the prayer if ye fear that those who disbelieve shall molest you , verily the infidels are ever unto you an avowed enemy .

阿姆哈拉语

በምድርም ላይ በተጓዛችሁ ጊዜ እነዚያ የካዱት ያውኩናል ብላችሁ ብትፈሩ ከሶላት ( ባለ አራት ረከዓት የኾኑትን ) ብታሳጥሩ በናንተ ላይ ኀጢአት የለም ፡ ፡ ከሓዲዎች ለእናንተ በእርግጥ ግልጽ ጠላቶች ናቸውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and when you are journeying in the land , there is no fault in you that you shorten the prayer if you fear that those who disbelieve will afflict you . indeed , the unbelievers are a clear enemy for you .

阿姆哈拉语

በምድርም ላይ በተጓዛችሁ ጊዜ እነዚያ የካዱት ያውኩናል ብላችሁ ብትፈሩ ከሶላት ( ባለ አራት ረከዓት የኾኑትን ) ብታሳጥሩ በናንተ ላይ ኀጢአት የለም ፡ ፡ ከሓዲዎች ለእናንተ በእርግጥ ግልጽ ጠላቶች ናቸውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

he forgiveth whom he will , and chastiseth whom he will . allah 's is the sovereignty of the heavens and the earth and all that is between them , and unto him is the journeying .

阿姆哈拉语

አይሁዶችና ክርስቲያኖችም « እኛ የአላህ ልጆችና ወዳጆቹ ነን » አሉ ፡ ፡ « ታዲያ በኃጢአቶቻችሁ ለምን ያሰቃያችኋል አይደላችሁም እናንተ ከፈጠራቸው ሰዎች ናችሁ » በላቸው ፡ ፡ ለሚሻው ሰው ይምራል ፡ ፡ የሚሻውንም ሰው ይቀጣል ፡ ፡ የሰማያትና የምድርም በመካከላቸውም ያለው ሁሉ ንግሥና የአላህ ብቻ ነው ፡ ፡ መመለሻም ወደርሱ ብቻ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and we have enjoined upon man concerning his partners - his mother beareth him in weakness upon weakness , and his weaning is in two years - give thanks unto me and unto thy parents . unto me is the journeying .

阿姆哈拉语

ሰውንም በወላጆቹ ( በጎ እንዲያደርግ ) በጥብቅ አዘዝነው ፡ ፡ እናቱ ከድካም በላይ በሆነ ድካም አረገዘችው ፡ ፡ ጡት መጣያውም በሁለት ዓመት ውስጥ ነው ፡ ፡ ለእኔም ለወላጆችህም አመስግን በማለት ( አዘዝነው ) ፡ ፡ መመለሻው ወደኔ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and there hath arisen between us and you hostility and hate for ever until ye believe in allah only - save that which abraham promised his father ( when he said ) : i will ask forgiveness for thee , though i own nothing for thee from allah - our lord ! in thee we put our trust , and unto thee we turn repentant , and unto thee is the journeying .

阿姆哈拉语

በኢብራሂምና በእነዚያ ከእርሱ ጋር በነበሩት ( ምእምናን ) መልካም መከተል አለቻችሁ ፡ ፡ ለሕዝቦቻቸው « እኛ ከእናንተ ከአላህ ሌላ ከምትግገዙትም ንጹሖች ነን ፡ ፡ በእናንተ ካድን ፡ ፡ በአላህ አንድ ብቻ ሲኾን እስከምታምኑ ድረስ በእኛና በእናንተ መካከል ጠብና ጥላቻ ዘወትር ተገለጸ ፡ ፡ » ባሉ ጊዜ ( መልካም መከተል አለቻችሁ ) ፡ ፡ ኢብራሂም ለአባቱ « እኔ ለአንተ ከአላህ ( ቅጣት ) ምንም የማልጠቅም ስኾን ለአንተ በእርግጥ ምሕረትን እለምንልኻለሁ » ማለቱ ብቻ ሲቀር ፡ ፡ « ጌታችን ሆይ ! በአንተ ላይ ተመካን ፡ ፡ ወደ አንተም ተመለስን መመለሻም ወደ አንተ ብቻ ነው ፤ » ( ባለው ተከተሉት ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,734,375,894 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認