您搜索了: votaries (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

votaries

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

" enter then among my votaries ,

阿姆哈拉语

« በባሮቼም ውስጥ ግቢ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

英语

they said : we worship idols , so we shall be their votaries .

阿姆哈拉语

« ጣዖታትን እንገዛለን ፤ እርሷንም በመገዛት ላይ እንቆያለን » አሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

our word had already been given before to our votaries , the apostles , --

阿姆哈拉语

( የእርዳታ ) ቃላችንም መልክተኞች ለሆኑት ባሮቻችን በእውነት አልፋለች ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

from a spring of which the votaries of god will drink and make it flow in abundance .

阿姆哈拉语

ከእርሷ የአላህ ባሮች የሚጠጡላት ( ወደፈለጉበት ) ማንቧቧትን የሚያንቧቧት ከኾነች ምንጭ ( ይጠጣሉ ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

then they found one of our votaries , whom we had blessed and given knowledge from us .

阿姆哈拉语

ከባሮቻችንም ከእኛ ዘንድ ችሮታን የሰጠነውን ከእኛም ዘንድ ዕውቀትን ያስተማርነውን አንድን ባሪያ ( ኸድርን ) አገኙ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

they said : we shall by no means cease to be its votaries till moses return unto us .

阿姆哈拉语

« ሙሳ ወደእኛ እስከሚመለስ በእርሱ ( መገዛት ) ላይ ከመቆየት ፈጽሞ አንወገድም » አሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

too exalted is he ! in fact , those ( they call his sons ) were his honoured votaries .

阿姆哈拉语

« አልረሕማንም ( ከመላእክት ) ልጅን ያዘ » አሉ ፡ ፡ ጥራት ተገባው ፡ ፡ አይደለም ( መላእክት ) የተከበሩ ባሮች ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

when all human beings will be gathered together those who had been called upon will become the enemies to their votaries and will disown their worship .

阿姆哈拉语

ሰዎችም በተሰበሰቡ ጊዜ ( ጣዖቶቹ ) ለእነርሱ ጠላቶች ይኾናሉ ፡ ፡ ( እነሱን ) መገዛታቸውንም ከሓዲዎች ይኾናሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

it is only the evil one that suggests to you the fear of his votaries : be ye not afraid of them , but fear me , if ye have faith .

阿姆哈拉语

እንዲህ የሚላችሁ ሰይጣን ብቻ ነው ፡ ፡ ወዳጆቹን ያስፈራራችኋል ፡ ፡ አትፍሩዋቸውም ፡ ፡ ምእምናንም እንደኾናችሁ ፍሩኝ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

they bartered their lives ill denying the revelation of god out of spite that god should bestow his grace among his votaries on whomsoever he will , and thus earned wrath upon wrath . the punishment for disbelievers is ignominious .

阿姆哈拉语

ነፍሶቻቸውን በርሱ የሸጡበት ነገር ከፋ ! ( እርሱም ) አላህ ከባሮቹ በሚሻው ሰው ላይ ከችሮታው ( ራእይን ) ማውረዱን በመመቅኘት አላህ ባወረደው ነገር መካዳቸው ነው ፡ ፡ በቁጣ ላይም ቁጣ ( የተረጋገጠባቸው ሲኾኑ ) ተመለሱ ፡ ፡ ለከሓዲዎችም አዋራጅ ቅጣት አላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

know they not that allah doth accept repentance from his votaries and receives their gifts of charity , and that allah is verily he , the oft-returning , most merciful ?

阿姆哈拉语

አላህ እርሱ ከባሮቹ ንስሓን የሚቀበል ምጽዋቶችንም የሚወስድ መኾኑን አላህም እርሱ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ መኾኑን አያውቁም

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

( o prophet ) , you did not recite any book before , nor did you write it down with your hand ; for then the votaries of falsehood would have had a cause for doubt .

阿姆哈拉语

ከእርሱ በፊትም መጽሐፍን የምታነብ በቀኝህም የምትጽፈው አልነበርክም ፡ ፡ ያን ጊዜ አጥፊዎቹ በእርግጥ በተጠራጠሩ ነበር ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

( moses ) said : then go ! and lo ! in this life it is for thee to say : touch me not ! and lo ! there is for thee a tryst thou canst not break . now look upon thy god of which thou hast remained a votary .

阿姆哈拉语

አለው « ኺድ ፤ ላንተም በሕይወትህ ( ለአየኸው ሰው ሁሉ ) መነካካት የለም ማለት አለህ ፡ ፡ ለአንተም ፈጽሞ የማትጣሰው ቀጠሮ አለህ ፡ ፡ ወደዚያም በእርሱ ላይ ተገዢው ኾነህ ወደ ቆየህበት አምላክህ ተመልከት ፡ ፡ በእርግጥ እናቃጥለዋለን ፡ ፡ ከዚያም በባሕሩ ውስጥ መበተንን እንበትነዋለን ፡ ፡ »

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,762,907,726 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認