您搜索了: gehorsam (德语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

German

Amharic

信息

German

gehorsam

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

德语

阿姆哈拉语

信息

德语

die würdig , gütig-gehorsam sind .

阿姆哈拉语

የተከበሩና ታዛዦች በኾኑት ( ጸሐፊዎች እጆች ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

ihm gegenüber wird gehorsam entgegengebracht und er ist vertrauenswürdig .

阿姆哈拉语

በዚያ ስፍራ ትእዛዙ ተሰሚ ፤ ታማኝ የኾነ ( መልክተኛ ቃል ) ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

und die vögel in scharen - alle waren sie ihm gehorsam .

阿姆哈拉语

በራሪዎችንም ( አእዋፍን ) የሚሰበሰቡ ሆነው ( ገራንለት ) ፡ ፡ ሁሉም ለእርሱ ( ማወደስ ) የሚመላለስ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

und sein ist , wer in den himmeln und auf der erde ist . alle sind ihm gehorsam .

阿姆哈拉语

በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ሁሉም ለእርሱ ታዛዦች ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

ihr kinder, seid gehorsam euren eltern in dem herrn, denn das ist billig.

阿姆哈拉语

ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

德语

und wiewohl er gottes sohn war, hat er doch an dem, was er litt gehorsam gelernt.

阿姆哈拉语

ምንም ልጅ ቢሆን፥ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፤

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

德语

ruft denn allah in lauterem gehorsam ihm gegenüber an , und sollte es auch den ungläubigen zuwider sein .

阿姆哈拉语

አላህንም ከሓዲዎች ቢጠሉም ሃይማኖትን ለእርሱ አጥሪዎች ኾናችሁ ተገዙት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

ihr kinder, seid gehorsam euren eltern in allen dingen; denn das ist dem herrn gefällig.

阿姆哈拉语

ልጆች ሆይ፥ ይህ ለጌታ ደስ የሚያሰኝ ነውና በሁሉ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

德语

so ruft ihn an , in lauterem gehorsam ihm gegenüber . alles lob gebührt allah , dem herrn der welten .

阿姆哈拉语

እርሱ ብቻ ( ሁል ጊዜ ) ሕያው ነው ፤ ከርሱ ሌላ አምላክ የለም ፤ ሃይማኖትንም ለእርሱ ያጠራችሁ ስትኾኑ « ምስጋና ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይኹን » የምትሉ ኾናችሁ ተገዙት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

ertrage in geduld , was sie reden , und gedenke unseres dieners david , des kraftvollen . er war gehorsam .

阿姆哈拉语

በሚሉት ነገር ላይ ታገስ ፡ ፡ የኀይል ባለቤት የሆነውን ባሪያችንንም ዳውድን አውሳላቸው ፡ ፡ እርሱ በጣም መላሳ ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

wahrlich , wir haben dir das buch mit der wahrheit hinabgesandt ; so diene denn allah in lauterem gehorsam ihm gegenüber .

阿姆哈拉语

እኛ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት ( የተመላ ) ሲኾን አወረድነው ፡ ፡ አላህንም ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ ያጠራህ ኾነህ ተገዛው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

und er ist überaus herzlich wohl gegen euch gesinnt, wenn er gedenkt an euer aller gehorsam, wie ihr ihn mit furcht und zittern habt aufgenommen.

阿姆哈拉语

ስለዚህም በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ እንዴት እንደተቀበላችሁት፥ የሁላችሁን መታዘዝ እያሰበ ፍቅሩ በእናንተ ላይ እጅግ በዝቶአል።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

德语

gehorsam und geziemende worte . wenn die angelegenheit beschlossen ist , dann wäre es wahrlich besser für sie , sie würden allah gegenüber wahrhaftig sein .

阿姆哈拉语

ታዛዥነትና መልካም ንግግር ( ይሻላቸዋል ) ትዕዛዙም ቁርጥ በኾነ ጊዜ ለአላህ ( ትዕዛዝ ) እውነተኞች በኾኑ ኖሮ ለእነርሱ የተሻለ በኾነ ነበር ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

maryam ! zolle deinem herrn gehorsam , vollziehe sudschud und vollziehe ruku ' mit den ruku'-vollziehenden . "

阿姆哈拉语

« መርየም ሆይ ! ለጌታሽ ታዘዢ ፡ ፡ ስገጂም ፡ ፡ ከአጎንባሾቹም ጋር አጎንብሺ ፡ ፡ »

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

德语

denn euer gehorsam ist bei jedermann kund geworden. derhalben freue ich mich über euch; ich will aber, daß ihr weise seid zum guten, aber einfältig zum bösen.

阿姆哈拉语

መታዘዛችሁ ለሁሉ ተወርቶአልና፤ እንግዲህ በእናንተ ደስ ይለኛል፤ ነገር ግን ለበጎ ነገር ጥበበኞች ለክፉም የዋሆች እንድትሆኑ እወዳለሁ።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

德语

doch welche von euch allah und seinem gesandten gehorsam ist und gutes tut - ihr werden wir ihren lohn zweimal geben ; und wir haben für sie eine ehrenvolle versorgung bereitet .

阿姆哈拉语

ከእናንተም ለአላህና ለመልክተኛው የምትታዘዝ መልካም ሥራንም የምትሠራ ምንዳዋን ሁለት ጊዜ እንሰጣታለን ፡ ፡ ለእርሷም የከበረን ሲሳይ አዘጋጅተንላታል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

an jenem tag werden diejenigen , welche ungläubig waren und dem gesandten den gehorsam versagten , wünschen , daß doch die erde über ihnen geebnet werde , und sie werden kein wort vor allah verbergen können .

阿姆哈拉语

በዚያ ቀን እነዚያ የካዱትና መልክተኛውን ያልታዘዙት በእነሱ ምድር ብትደፋባቸው ይመኛሉ ፡ ፡ ከአላህም ወሬን አይደብቁም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

gehorsam und gebilligtes wort ( ist besser für sie ) . und wenn die angelegenheit ernst wird , würden sie allah gegenüber wahrhaftig werden , so wäre dies besser für sie .

阿姆哈拉语

ታዛዥነትና መልካም ንግግር ( ይሻላቸዋል ) ትዕዛዙም ቁርጥ በኾነ ጊዜ ለአላህ ( ትዕዛዝ ) እውነተኞች በኾኑ ኖሮ ለእነርሱ የተሻለ በኾነ ነበር ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

德语

die männer stehen den frauen in verantwortung vor , weil allah die einen vor den anderen ausgezeichnet hat und weil sie von ihrem vermögen hingeben . darum sind tugendhafte frauen die gehorsamen und diejenigen , die ( ihrer gatten ) geheimnisse mit allahs hilfe wahren .

阿姆哈拉语

ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች ( አሳዳሪዎች ) ናቸው ፡ ፡ አላህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና ( ወንዶች ) ከገንዘቦቻቸው ( ለሴቶች ) በመስጠታቸው ነው ፡ ፡ መልካሞቹም ሴቶች ( ለባሎቻቸው ) ታዛዦች አላህ ባስጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው ፡ ፡ እነዚያንም ማመጸቸውን የምትፈሩትን ገስጹዋቸው ፡ ፡ በመኝታዎችም ተለዩዋቸው ፡ ፡ ( ሳካ ሳታደርሱ ) ምቱዋቸውም ፡ ፡ ቢታዘዟችሁም ( ለመጨቆን ) በእነርሱ ላይ መንገድን አትፈልጉ ፤ አላህ የበላይ ታላቅ ነውና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,793,248,424 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認