您搜索了: manifest and trust god and let it go (英语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

English

Amharic

信息

English

manifest and trust god and let it go

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

fear god , and let every soul consider what it has forwarded for the morrow , and fear god . god is aware of what you do .

阿姆哈拉语

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አላህን ፍሩ ፡ ፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

exercise patience and let it be only for the cause of god . do not be grieved about them nor disappointed at their evil plans .

阿姆哈拉语

ታገስም ፤ መታገስህም በአላህ ( ማስቻል ) እንጂ አይደለም ፡ ፡ በእነርሱም ላይ ( ባያምኑ ) አትተክዝ ፡ ፡ ( ባንተ ላይ ) ከሚመክሩትም ተንኮል በጭንቀት ውስጥ አትኹን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

those of you who have affluence and means should not refuse to give to the relatives , and the needy , and the emigrants for the sake of god . and let them pardon , and let them overlook .

阿姆哈拉语

ከእናንተም የችሮታና የክብረት ባለቤቶች የኾኑት ለቅርብ ዘመዶችና ለድኾች በአላህም መንገድ ለተሰደዱ ሰዎች ላይሰጡ አይማሉ ፡ ፡ ይቅርታም ያድርጉ ፡ ፡ ( ጥፋተኞቹን ) ይለፉም ፡ ፡ አላህ ለእናንተ ሊምር አትወዱምን አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and let it never happen that the unbelievers might turn you away from the revelations of allah after they have been revealed to you . call people to your lord and never become one of the unbelievers ,

阿姆哈拉语

ከአላህም አንቀጾች ወዳንተ ከተወረዱ ጊዜ በኋላ አያግዱህ ፡ ፡ ወደ ጌታህም ( ሰዎችን ) ጥራ ፡ ፡ ከአጋሪዎቹም አትኹን ፤

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

then began he to speak to the people this parable; a certain man planted a vineyard, and let it forth to husbandmen, and went into a far country for a long time.

阿姆哈拉语

ይህንም ምሳሌ ለሕዝቡ ይላቸው ጀመር። አንድ ሰው የወይን አትክልት ተከለ ለገበሬዎችም አከራይቶ ለብዙ ዘመን ወደ ሌላ አገር ሄደ።

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

flog the adulteress and the adulterer , each one of them , with a hundred lashes . let no pity for them cause you to disobey god , if you truly believe in god and the last day ; and let their punishment be witnessed by a number of believers .

阿姆哈拉语

ዝሙተኛይቱና ዝሙተኛው ከሁለቱ እያንዳንዳቸውን ( ያላገቡ እንደኾኑ ) መቶ ግርፋትን ግረፉዋቸው ፤ በእነርሱም በአላህ ፍርድ ርኅራኄ አትያዛችሁ ፡ ፡ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ እንደኾናችሁ ( አትራሩ ) ፡ ፡ ቅጣታቸውንም ከምእምናን ጭፍሮች ይገኙበት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

the adulteress and the adulterer whip — each one of them a hundred lashes , and let no pity towards them overcome you regarding god s law ’ , if you believe in god and the last day . and let a group of believers witness their punishment .

阿姆哈拉语

ዝሙተኛይቱና ዝሙተኛው ከሁለቱ እያንዳንዳቸውን ( ያላገቡ እንደኾኑ ) መቶ ግርፋትን ግረፉዋቸው ፤ በእነርሱም በአላህ ፍርድ ርኅራኄ አትያዛችሁ ፡ ፡ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ እንደኾናችሁ ( አትራሩ ) ፡ ፡ ቅጣታቸውንም ከምእምናን ጭፍሮች ይገኙበት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

the fornicatress and the fornicator -- scourge each one of them a hundred stripes , and in the matter of god 's religion let no tenderness for them seize you if you believe in god and the last day ; and let a party of the believers witness their chastisement .

阿姆哈拉语

ዝሙተኛይቱና ዝሙተኛው ከሁለቱ እያንዳንዳቸውን ( ያላገቡ እንደኾኑ ) መቶ ግርፋትን ግረፉዋቸው ፤ በእነርሱም በአላህ ፍርድ ርኅራኄ አትያዛችሁ ፡ ፡ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ እንደኾናችሁ ( አትራሩ ) ፡ ፡ ቅጣታቸውንም ከምእምናን ጭፍሮች ይገኙበት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

he believes in god , and trusts the believers , and is mercy for those of you who believe . ” those who insult the messenger of god will have a painful penalty .

阿姆哈拉语

ከእነሱም ( ከመናፍቃን ) እነዚያ ነቢዩን የሚያሰቃዩ « እርሱም ጆሮ ነው » ( ወሬ ሰሚ ነው ) የሚሉ አልሉ በላቸው ፡ ፡ ለእናንተ የበጎ ( ወሬ ) ሰሚ ነው ፡ ፡ በአላህ ያምናል ፣ ምእምናንንም ያምናቸዋል ፣ ከእናንተም ውስጥ ለነዚያ ላመኑት እዝነት ነው ፡ ፡ እነዚያም የአላህን መልክተኛ የሚያሰቃዩ ለነሱ አሳማሚ ቅጣት አላቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and rehearse thou unto them the story of nuh , when he said unto his people : o my people ! if my standing forth and my admonishment with the commandments of allah be hard upon you , then on allah i rely ; so devise your affair , ye and your associate-gods and let not your affair be dubious unto you , then have it decreed against me , and respite me not .

阿姆哈拉语

የኑሕንም ወሬ በእነሱ ላይ አንብብላቸው ፡ ፡ ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ « ሕዝቦቼ ሆይ ! በእናንተ ውስጥ ብዙ ጊዜ መቆየቴ በአላህም ተዓምራት ማስታወሴ በእናንተ ላይ የከበደ ቢሆን ፤ በአላህ ላይ ተጠግቻለሁ ፡ ፡ ነገራችሁንም ከምታጋሩዋቸው ( ጣዖታት ) ጋር ሆናችሁ ቁረጡ ፡ ፡ ከዚያም ነገራችሁ በእናንተ ላይ ድብቅ አይሁን ( ግለጹት ) ፡ ፡ ከዚያም ( የሻችሁትን ) ወደእኔ አድርሱ ፡ ፡ ጊዜም አትስጡኝ ( ከምንም አልቆጥራችሁም ) ፡ ፡ »

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

一些相关性较低的人工翻译已被隐藏。
显示低相关性结果。

获取更好的翻译,从
7,773,325,338 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認