Sie suchten nach: hi sathish, i called today but it is not... (Englisch - Amharisch)

Englisch

Übersetzer

hi sathish, i called today but it is not picked up

Übersetzer

Amharisch

Übersetzer
Übersetzer

Texte, Dokumente und Sprache mit Lara sofort übersetzen

Jetzt übersetzen

Menschliche Beiträge

Von professionellen Übersetzern, Unternehmen, Websites und kostenlos verfügbaren Übersetzungsdatenbanken.

Übersetzung hinzufügen

Englisch

Amharisch

Info

Englisch

but it is not except a reminder to the worlds .

Amharisch

ግን እርሱ ( ቁርኣን ) ለዓለማት መገሰጫ እንጂ ሌላ አይደለም ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

we know indeed that verily that which they say grieveth thee , but it is not thee they belie ; it is the signs of allah the wrong- doers gainsay .

Amharisch

እነሆ ያ የሚሉህ ነገር እንደሚያሳዝንህ በእርግጥ እናውቃለን ፡ ፡ እነርሱም ( በልቦቻቸው ) አያስተባብሉህም ፡ ፡ ግን በዳዮቹ በአላህ አንቀጾች ይክዳሉ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

we are cognisant of what they say ; but it is not for you to compel them . so keep on reminding through the qur 'an whoever fears my warning .

Amharisch

እኛ የሚሉትን ሁሉ ዐዋቂ ነን ፡ ፡ አንተም በእነርሱ ላይ አስገዳጅ አይደለህም ፡ ፡ ስለዚህ ዛቻየን የሚፈራን ሰው በቁርኣን አስታውስ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and this quran is not such as could be forged by those besides allah , but it is a verification of that which is before it and a clear explanation of the book , there is no doubt in it , from the lord of the worlds .

Amharisch

ይህም ቁርኣን ከአላህ ሌላ ( ከሆነ ፍጡር ) የተቀጠፈ ሊሆን አይገባውም ፡ ፡ ግን ያንን ከእርሱ በፊት ያለውን ( መጽሐፍ ) የሚያረጋግጥና በመጽሐፉ ውስጥ ያለውን የሚዘረዝር በእርሱ ጥርጣሬ የሌለበት ሲሆን ከዓለማት ጌታ ( የተወረደ ) ነው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

have they not travelled in the land , and have they hearts wherewith to feel and ears wherewith to hear ? for indeed it is not the eyes that grow blind , but it is the hearts , which are within the bosoms , that grow blind .

Amharisch

ለእነርሱም በእነርሱ የሚያውቁባቸው ልቦች ወይም በእነርሱ የሚሰሙባቸው ጆሮች ይኖሯቸው ዘንድ በምድር ላይ አይሄዱምን እነሆ ዓይኖች አይታወሩም ግን እነዚያ በደረቶች ውስጥ ያሉት ልቦች ይታወራሉ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

and indeed , there is among them a party who alter the scripture with their tongues so you may think it is from the scripture , but it is not from the scripture . and they say , " this is from allah , " but it is not from allah .

Amharisch

ከእነሱም እርሱ ከመጽሐፉ ያይደለ ሲኾን ከመጽሐፉ መኾኑን እንድታስቡ በመጽሐፉ ምላሶቻቸውን የሚያጣምሙ ክፍሎች አሉ ፡ ፡ እርሱ ከአላህ ዘንድ ያልኾነ ሲኾን « እርሱ ከአላህ ዘንድ ነውም » ይላሉ ፡ ፡ እነርሱ የሚያውቁ ሲኾኑም በአላህ ላይ ውሸትን ይናገራሉ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Warnung: Enthält unsichtbare HTML-Formatierung

Englisch

and this qur 'an is not such as could be fabricated as against allah . but it is a confirmation of that a which is before it , and and a d etailing of the decree , whereof there is no doubt , from the lord of the worlds .

Amharisch

ይህም ቁርኣን ከአላህ ሌላ ( ከሆነ ፍጡር ) የተቀጠፈ ሊሆን አይገባውም ፡ ፡ ግን ያንን ከእርሱ በፊት ያለውን ( መጽሐፍ ) የሚያረጋግጥና በመጽሐፉ ውስጥ ያለውን የሚዘረዝር በእርሱ ጥርጣሬ የሌለበት ሲሆን ከዓለማት ጌታ ( የተወረደ ) ነው ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

but it is not suitable for ( the majesty of ) the most beneficent ( allah ) that he should beget a son ( or offspring or children ) .

Amharisch

ለአልረሕማን ልጅን መያዝ አይገባውም ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

it is not for the inhabitants of medina and the desert-arabs around them to stay behind the messenger of god , nor to prefer themselves to him . that is because they never suffer any thirst , nor fatigue , nor hunger in the cause of god , nor do they take one step that enrages the disbelievers , nor do they gain anything from an enemy , but it is recorded to their credit as a righteous deed .

Amharisch

ለመዲና ሰዎችና ከአዕራብም በዙሪያቸው ላሉት ሰዎች ከአላህ መልክተኛ ወደኋላ ሊቀሩ ነፍሶቻቸውንም ከነፍሱ አብልጠው ሊወዱ አይገባቸውም ነበር ፡ ፡ ይህ ( ከመቅረት መከልከል ) ለእነርሱ መልካም ሥራ የሚጻፍላቸው ቢኾን እንጅ ፡ ፡ በአላህ መንገድ ላይ ጥምም ፣ ድካምም ፣ ረኃብም ፣ የማይነካቸው ከሐዲዎችንም የሚያስቆጭን ስፍራ የማይረግጡ ፣ ከጠላትም የሚጎዳን ነገር ( መግደልን መማረክን መዝረፍን ) የማያገኙ በመኾናቸው ነው ፡ ፡ አላህ የመልካም ሠሪዎችን ምንዳ አያጠፋምና ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Englisch

( o muhammad ! ) we know indeed that the things they say grieve you , though in truth it is not you whom they give the lie to , but it is the signs of allah that these wrong-doers reject .

Amharisch

እነሆ ያ የሚሉህ ነገር እንደሚያሳዝንህ በእርግጥ እናውቃለን ፡ ፡ እነርሱም ( በልቦቻቸው ) አያስተባብሉህም ፡ ፡ ግን በዳዮቹ በአላህ አንቀጾች ይክዳሉ ፡ ፡

Letzte Aktualisierung: 2014-07-02
Nutzungshäufigkeit: 1
Qualität:

Einige menschliche Übersetzungen mit geringer Relevanz wurden ausgeblendet.
Ergebnisse mit niedriger Relevanz anzeigen.

Eine bessere Übersetzung mit
9,144,513,835 menschlichen Beiträgen

Benutzer bitten jetzt um Hilfe:



Wir verwenden Cookies zur Verbesserung Ihrer Erfahrung. Wenn Sie den Besuch dieser Website fortsetzen, erklären Sie sich mit der Verwendung von Cookies einverstanden. Erfahren Sie mehr. OK