From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
when you attack , you attack as tyrants do .
« በቀጣችሁም ጊዜ ጨካኞች ኾናችሁ ትቀጣላችሁን
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
i don't agree that "throwing shoes" is an attack.
ጫማ ስለመወርወር ጉዳይ ስምምነት ላይ መድረስ ይኖርብናል፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
i have taken refuge with my lord and your lord lest you should attack me with stones .
« እኔም እንዳትወግሩኝ በጌታየና በጌታችሁ ተጠብቂያለሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
bashar zeedan links the new attack on the freedom of the internet to the jordanian spring.
ባሽር ዚዳን አዲሱን የነፃነት ጥቃት ከዮርዳኖሳውያን የበይነመረብ ፀደይ ጋር ያያይዘዋል፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
i shall attack them from all directions and you will not find many of them giving you thanks " .
« ከዚያም ከስተፊቶቻቸው ከኋላቸውም ከቀኞቻቸውም ከግራዎቻቸውም በእርግጥ እመጣባቸዋለሁ ፡ ፡ አብዛኞቻቸውንም አመስጋኞች ኾነው አታገኛቸውም » ( አለ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and allah repulsed the disbelievers in their wrath ; they gained no good . allah averted their attack from the believers .
እነዚያንም የካዱትን በቁጭታቸው የተመሉ መልካምን ነገር ያላገኙ ሆነው አላህ መለሳቸው ፡ ፡ አማኞቹንም አላህ መጋደልን በቃቸው ፡ ፡ አላህም ብርቱ አሸናፊ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
will you not fight against those who have broken their oaths and conspired to banish the messenger ? they were the first to attack you .
መሓላዎቻቸውን ያፈረሱትን መልክተኛውንም ለማውጣት ያሰቡትን ሕዝቦች እነሱ ለመጀመሪያ ጊዜ የጀመሩዋችሁ ሲኾኑ ለምን አትዋጉዋቸውም ትፈሩዋቸዋላችሁን ምእምናን እንደ ኾናችሁም አላህ ይበልጥ ልትፈሩት የተገባው ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
o you who believe , if a dissolute person brings some news , verify it first lest you attack a people ignorantly and later regret what you had done .
እላንተ ያመናችሁ ሆይ ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስህተት ላይ ኾናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጸቾች እንዳትኾኑ አረጋግጡ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but do not fight them by the holy mosque unless they attack you there ; if they fight you , kill them . like this is the recompense of the unbelievers ,
ባገኛችኋቸውም ስፍራ ሁሉ ግደሉዋቸው ፡ ፡ ከአወጧችሁም ስፍራ አውጧቸው ፡ ፡ መከራም ከመግደል ይበልጥ የበረታች ናት ፡ ፡ በተከበረው መስጊድም ዘንድ በርሱ ውስጥ እስከሚጋደሉዋችሁ ድረስ አትጋደሉዋቸው ፡ ፡ ቢጋደሉዋችሁም ግደሉዋቸው ፤ የከሓዲዎች ቅጣት እንደዚህ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but if they break their pledges after making them and attack your faith , make war on the leaders of unbelief that they may desist , for they have no regard for their pledged words .
ከቃል ኪዳናቸው በኋላ መሓላዎቻቸውን ቢያፈርሱ ፣ ሃይማኖታችሁንም ቢያነውሩ ፣ የክህደት መሪዎችን ( ከክህደት ) ይከለከሉ ዘንድ ተዋጉዋቸው ፡ ፡ እነርሱ ቃል ኪዳን የላቸውምና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and when our clear verses are recited to them , you will notice a denial on the faces of the disbelievers ! they are nearly ready to attack with violence those who recite our verses to them .
አንቀጾቻችንም የተብራሩ ኾነው በእነሱ ላይ በሚነበቡ ጊዜ በእነዚያ በካዱት ሰዎች ፊቶች ላይ ጥላቻን ታውቃለህ ፡ ፡ በእነዚያ በእነሱ ላይ አንቀጾቻችንን በሚያነቡት ላይ በኃይል ሊዘልሉባቸው ይቃረባሉ ፡ ፡ « ከዚህ ይልቅ የከፋን ነገር ልንገራችሁን » በላቸው ፡ ፡ « ( እርሱም ) እሳት ናት ፡ ፡ አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች ቀጥሯታል ፡ ፡ ምን ትከፋም መመለሻ ! »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
fight against them wherever they confront you in combat and drive them out from where they drove you out . though killing is bad. persecution is worse than killing do not fight against them near the masjid haram unless they attack you there .
ባገኛችኋቸውም ስፍራ ሁሉ ግደሉዋቸው ፡ ፡ ከአወጧችሁም ስፍራ አውጧቸው ፡ ፡ መከራም ከመግደል ይበልጥ የበረታች ናት ፡ ፡ በተከበረው መስጊድም ዘንድ በርሱ ውስጥ እስከሚጋደሉዋችሁ ድረስ አትጋደሉዋቸው ፡ ፡ ቢጋደሉዋችሁም ግደሉዋቸው ፤ የከሓዲዎች ቅጣት እንደዚህ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and one who attacketh you , attack him in like manner as he attacked you . observe your duty to allah , and know that allah is with those who ward off ( evil ) .
የተከበረው ወር በተከበረው ወር አንጻር ነው ፡ ፡ ክብሮችም ሁሉ ተመሳሳዮች ናቸው ፡ ፡ በእናንተም ላይ ( በተከበረው ወር ) ወሰን ያለፈባችሁን ሰው በናንተ ላይ ወሰን ባለፈው ብጤ በርሱ ላይ ወሰን እለፉበት ፡ ፡ አላህንም ፍሩ አላህ ከሚፈሩት ጋር መኾኑንም ዕወቁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and when ye go forth in the land , it is no sin for you to curtail ( your ) worship if ye fear that those who disbelieve may attack you . in truth the disbelievers are an open enemy to you .
በምድርም ላይ በተጓዛችሁ ጊዜ እነዚያ የካዱት ያውኩናል ብላችሁ ብትፈሩ ከሶላት ( ባለ አራት ረከዓት የኾኑትን ) ብታሳጥሩ በናንተ ላይ ኀጢአት የለም ፡ ፡ ከሓዲዎች ለእናንተ በእርግጥ ግልጽ ጠላቶች ናቸውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( o disbelievers ) if you ask for a judgement , now has the judgement come unto you and if you cease ( to do wrong ) , it will be better for you , and if you return ( to the attack ) , so shall we return , and your forces will be of no avail to you , however numerous it be , and verily , allah is with the believers .
ፍትሕን ( ፍርድን ) ብትጠይቁ ፍትሑ በእርግጥ መጥቶላችኋል ፡ ፡ ( ክህደትንና መዋጋትን ) ብትከለከሉም እርሱ ለእናንተ የተሻለ ነው ፡ ፡ ( ወደ መጋደል ) ብትመለሱም እንመለሳለን ፡ ፡ ሰራዊታችሁም ብትበዛም እንኳ ከናንተ ምንም አትጠቅማችሁም ፡ ፡ አላህም ከምእምናን ጋር ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: