From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
they said , " burn him and support your gods - if you are to act . "
« ሠሪዎች እንደ ኾናችሁ አቃጥሉት ፡ ፡ አማልክቶቻችሁንም እርዱ » አሉ ፡ ፡ ( በእሳት ላይ ጣሉትም ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
they said , “ burn him and support your gods , if you are going to act . ”
« ሠሪዎች እንደ ኾናችሁ አቃጥሉት ፡ ፡ አማልክቶቻችሁንም እርዱ » አሉ ፡ ፡ ( በእሳት ላይ ጣሉትም ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
that you may believe in god and his messenger , and support him , and honor him , and praise him morning and evening .
በአላህ ልታምኑ ፣ በመልክተኛውም ( ልታምኑ ) ፣ ልትረዱትም ፣ ልታከብሩትም ፣ ( አላህን ) በጧትና ከቀትር በኋላ ልታወድሱትም ( ላክነው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
considering the sectarian remarks and support of kuwaiti opposition figures for the bahraini regime against the february 14th revolution, the shia of kuwait do not want to protest next to the opposition.
የጎጠኞቹን ሐተታ ግምታ ውስጥ በማሰገባትና የኪዌት ተቃዋሚ መሪዎች የጥር 14 አብዮት የባህሬንን ስርዓት በመደገፋቸው፤ የኪዌት ሻይቶች ከተቃዋሚዎች ጎን ሆነው መሰለፍ አይፈልጉም፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
it is important to engage with social services as much as possible, so they can understand from you what your needs, wishes and feelings are, so that they can make lawful decisions about your care and support.
በተቻለዎት መጠን ከማህበራዊ አገልግሎቶች ጋር መሳተፍ አስፈላጊ ነው ፣ ስለሆነም ስለ እንክብካቤዎ እና ድጋፍዎ ህጋዊ ውሳኔዎችን እንዲወስኑ የእርስዎ ፍላጎቶች ፣ ምኞቶች እና ስሜቶች ምን እንደሆኑ ከእርስዎ ሊረዱ ይችላሉ።
Last Update: 2019-09-10
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
those who have believed and migrated and striven for the cause of god , as well as those who have given them refuge and support , are the true believers ; they shall have forgiveness and an honourable provision .
እነዚያም ያመኑና የተሰደዱ በአላህም መንገድ ላይ የታገሉ ፣ እነዚያም ያስጠጉና የረዱ እነዚያ እነሱ በእውነት አማኞች ናቸው ፡ ፡ ለእነሱም ምሕረትና የከበረ ሲሳይ አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
and when they confronted goliath and his troops , they said , “ our lord , pour down patience on us , and strengthen our foothold , and support us against the faithless people . ”
ለጃሎትና ለሠራዊቱ በተሰለፉም ጊዜ ፡ - « ጌታችን ሆይ ! በእኛ ላይ ትዕግስትን አንቧቧ ፤ ጫማዎቻችንንም አደላድል ፤ በከሓዲያን ሕዝቦችም ላይ እርዳን » አሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
if you establish prayer and give zakah and believe in my messengers and support them and loan allah a goodly loan , i will surely remove from you your misdeeds and admit you to gardens beneath which rivers flow . but whoever of you disbelieves after that has certainly strayed from the soundness of the way . "
አላህም የእስራኤልን ልጆች የጠበቀ ቃል ኪዳን በእርግጥ ያዘባቸው ፡ ፡ ከነርሱም ዐስራ ሁለትን አለቆች አስነሳን ፡ ፡ አላህም አላቸው ፤ « እኔ ከናንተ ጋር ነኝ ፤ ሶላትን ብታስተካክሉ ግዴታ ምጽዋትንም ብትሰጡ በመልክተኞቼም ብታምኑ ብትረዱዋቸውም ለአላህም መልካም ብድርን ብታበድሩ ኀጢአቶቻችሁን ከናንተ በእርግጥ አብሳለሁ ፡ ፡ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶችም በእርግጥ አገባችኋለሁ ፡ ፡ ከዚህም በኋላ ከእናንተ የካደ ሰው ቀጥተኛውን መንገድ በእርግጥ ተሳሳተ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
Warning: Contains invisible HTML formatting
bloggingghana – ghana’s largest community/network of bloggers, citizen journalists and social media enthusiasts is reaching out to all and sundry to chip-in and support this worthy cause.
ጋናን ጡመራ – የጋና የመጀመሪያውና ትልቁ የጦማሪዎች፣ የዜግነት ጋዜጠኞች እና የማኅበራዊ አውታር ወዳጆች ስብስብ ሲሆን ሁሉም ሰዎች ጋር ለመድረስ እየጣረ እና ለዚህ መልካም ሥራ ድጋፍ እየሻተ ነው፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
allah only forbids you , with regard to those who fight you for ( your ) faith , and drive you out of your homes , and support ( others ) in driving you out , from turning to them ( for friendship and protection ) . it is such as turn to them ( in these circumstances ) , that do wrong .
አላህ የሚከለክላችሁ ከእነዚያ በሃይማኖት ከተጋደሉዋችሁ ፣ ከቤቶቻችሁም ካወጡዋችሁ ፣ እናንተም በማውጣት ላይ ከረዱት ( ከሓዲዎች ) እንዳትወዳጁዋቸው ብቻ ነው ፡ ፡ ወዳጅ የሚያደርጓቸውም ሰዎች እነዚያ እነርሱ በዳዮቹ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.