From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
nay , we gave provision to these and their fathers until life was prolonged to them . do they not then see that we are visiting the land , curtailing it of its sides ?
በእውነት እነዚህንና አባቶቻቸውን በእነሱ ላይ ዕድሜ እስከ ረዘመባቸው ድረስ አጣቀምናቸው ፡ ፡ ( ተታለሉም ) ፡ ፡ እኛ ምድርን ከጫፎችዋ የምናጎላት ኾነን ስንመጣባት አያዩምን እነሱ አሸናፊዎች ናቸውን
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do they not see that we are bringing destruction upon the land by curtailing it of its sides ? and allah pronounces a doom-- there is no repeller of his decree , and he is swift to take account .
እኛ ምድርን ከጫፎችዋ የምናጎድላት ኾነን የምንመጣባት መኾናችንን አላዩምን አላህም ይፈርዳል ፡ ፡ ለፍርዱም ገልባጭ የለውም ፡ ፡ እርሱም ምርመራው ፈጣን ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: