From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
for every message is a limit of time , and soon shall ye know it . "
ለትንቢት ሁሉ ( የሚደርስበት ) መርጊያ አለው ፡ ፡ ወደፊትም ታውቁታላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
( muhammad ) , they ask you about the different phases of the moon . tell them that they are there to indicate to people the phases of time and the pilgrimage season .
( ሙሐመድ ሆይ ! ) ከለጋ ጨረቃዎች ( መለዋወጥ ) ይጠየቁሃል ፡ ፡ እነርሱ ለሰዎች ጥቅም ለሐጅም ( ማወቂያ ) ጊዜያቶች ( ምልክቶች ) ናቸው በላቸው ፡ ፡ መልካም ሥራም ቤቶችን ከጀርባዎቻቸው በመምጣታችሁ አይደለም ፡ ፡ ግን የመልካም ሥራ ባለቤት የተጠነቀቀ ሰው ነው ፡ ፡ ቤቶችንም ከደጃፎቻቸው በኩል ግቡ ፤ አላህንም ፍሩ ልትድኑ ይከጀላልና ( በላቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
has the moment not yet come when the hearts of believers should be moved by the thought of god and the truth that has been sent down , so that they should not be like those who received the book before them but whose hearts were hardened after a lapse of time , and many of them turned disobedient ?
ለነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳጽና ከቁርኣንም ለወረደው ልቦቻቸው ሊፈሩ እንደእነዚያም በፊት መጽሐፍን እንደ ተሰጡትና በእነርሱ ላይ ጊዜ እንደረዘመባቸው ልቦቻቸውም እንደ ደረቁት ላይኾኑ ( ጊዜው ) አልቀረበምን ? ከእነርሱም ብዙዎቹ አመጸኞች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and we have made the night and day two signs , and we erased the sign of the night and made the sign of the day visible that you may seek bounty from your lord and may know the number of years and the account [ of time ] . and everything we have set out in detail .
ሌሊትንና ቀንንም ( ለችሎታችን ) ምልክቶች አደረግን ፡ ፡ የሌሊትን ምልክትም አበስን ፡ ፡ የቀንን ምልክትም የምታሳይ አደረግን ፡ ፡ ( ይህም የኾነበት ) ከጌታችሁ ትርፍን ልትፈልጉ የዓመታትንም ቁጥርና ሒሳብንም ታውቁ ዘንድ ነው ፡ ፡ ነገሩንም ሁሉ ለያይተን ዘረዘርነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and they said , “ there is nothing except our life of this world – we die and we live – and nothing destroys us except the passage of time ” ; and they do not have any knowledge of it ; they only make guesses .
እርሷም ( ሕይወት ) የቅርቢቱ ሕይወታችን እንጅ ሌላ አይደለችም ፡ ፡ « እንሞታለን ፤ ሕያውም እንኾናለን ፡ ፡ ከጊዜም ( ማለፍ ) በስተቀር ሌላ አያጠፋንም » አሉ ፡ ፡ ለእነርሱም በዚህ ( በሚሉት ) ምንም ዕውቀት የላቸውም ፡ ፡ እነርሱ የሚጠራጠሩ እንጅ ሌላ አይደሉም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.