From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and then expose him to hell-fire
« ከዚያም በእሳት ውሰጥ አግቡት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
thus we explain the revelations , and expose the path of the unrighteous .
እንደዚሁም ( እውነቱ እንዲገለጽና ) የወንጀለኞችም መንገድ ትብራራ ዘንድ አንቀጾችን እንገልጻለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and indeed allah will make known the believers , and indeed he will expose the hypocrites .
አላህም እነዚያን ያመኑትን በእርግጥ ያውቃል ፡ ፡ መናፍቆቹንም ያውቃል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do those in whose hearts is sickness think that god will not expose their malice ?
እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው አላህ ቂሞቻቸውን አለማውጣቱን ጠረጠሩን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do those in whose hearts is a sickness suppose that allah will not expose their spite ?
እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው አላህ ቂሞቻቸውን አለማውጣቱን ጠረጠሩን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do they whose minds are filled with doubt , think that god will not expose their malice ?
እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው አላህ ቂሞቻቸውን አለማውጣቱን ጠረጠሩን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
if he should ask you for them and press you , you would withhold , and he would expose your unwillingness .
እርሷን ቢጠይቃችሁና ችክ ቢልባችሁ ትሰስታላችሁ ፡ ፡ ቂሞቻችሁንም ያወጣል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he said : i expose my distress and anguish only unto allah , and i know from allah that which ye know not .
« ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው ፡ ፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ነገር ዐውቃለሁ » አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and recall when you killed a person , and disputed in the matter ; but god was to expose what you were hiding .
ነፍስነም በገደላችሁና በርሷም ( ገዳይ ) በተከራከራችሁ ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡ አላህም ትደብቁት የነበራችሁትን ሁሉ ገላጭ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and when you killed a soul , and accused one another about it — and allah was to expose what you were concealing —
ነፍስነም በገደላችሁና በርሷም ( ገዳይ ) በተከራከራችሁ ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡ አላህም ትደብቁት የነበራችሁትን ሁሉ ገላጭ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
or do those in whose hearts is disease think that allah would never expose their [ feelings of ] hatred ?
እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው አላህ ቂሞቻቸውን አለማውጣቱን ጠረጠሩን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the cunning administrators expose the young students, who are willing to adventure, into perils of sexual abuse, sexually transmitted diseases, and kidnapping.
ሸረኞቹ የገጾቹ አስተዳዳሪዎች ለጀብዱ/ታይታ የተዘጋጁ ወጣት ተማሪዎችን ያታልሏቸውና ለፆታዊ ጥቃት፣ ለተላላፊ በሽታዎች እና መታገት ጭምር ያጋልጧቸዋል፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
look , how they double up their breasts in order to hide from him . but when they cover themselves up with their garments , he knows what they hide and what they expose .
ንቁ ! እነሱ ከእርሱ ( ከአላህ ) ይደበቁ ዘንድ ደረቶቻቸውን ያጥፋሉ ፡ ፡ ንቁ ! ልብሶቻቸውን በሚከናነቡ ጊዜ የሚደብቁትን የሚገልጹትንም ሁሉ ያውቃል ፡ ፡ እርሱ በደረቶች ውስጥ ያለውን ሁሉ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and ( remember ) when you slew a man and were therefore accusing each other concerning it ; and allah wanted to expose what you were hiding .
ነፍስነም በገደላችሁና በርሷም ( ገዳይ ) በተከራከራችሁ ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡ አላህም ትደብቁት የነበራችሁትን ሁሉ ገላጭ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
when god sends down water from the sky and floods run through the valleys , certain quantities of foam rise on the surface of the flood water . this is similar to that foam which rises when you expose something to the heat of a fire to manufacture ornaments or for other reasons .
ከሰማይ ውሃን አወረደ ፡ ፡ ሸለቆዎቹም በመጠናቸው ፈሰሱ ፡ ፡ ጎርፉም አሰፋፊውን ኮረፋት ተሸከመ ፡ ፡ ለጌጥ ወይም ለዕቃ ፍላጎት በእርሱ ላይ እሳት የሚያነዱበትም ( ማዕድን ) ብጤው የኾነ ኮረፋት አልለው ፡ ፡ እንደዚሁ አላህ ለእውነትና ለውሸት ምሳሌን ያደርጋል ፡ ፡ ኮረፋቱማ ግብስብስ ኾኖ ይጠፋል ፡ ፡ ለሰዎች የሚጠቅመውማ በምድር ላይ ይቆያል ፡ ፡ እንደዚሁ አላህ ምሳሌዎችን ይገልፃል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and when they had thrown , moses said , " what you have brought is [ only ] magic . indeed , allah will expose its worthlessness .
( ገመዶቻቸውን ) በጣሉም ጊዜ ሙሳ አለ ፡ - « ያ በርሱ የመጣችሁበት ነገር ድግምት ነው ፡ ፡ አላህ በእርግጥ ያፈርሰዋል ፡ ፡ አላህ የአጥፊዎችን ሥራ ፈጽሞ አያበጅምና ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
among them are some that say : ' give us leave and do not expose us to temptation ' surely , they have already succumbed to temptation . gehenna shall encompass the unbelievers .
ከነሱም ውስጥ « ለእኔ ፍቀድልኝ አትሞክረኝም » የሚል ሰው አልለ ፡ ፡ ንቁ ! በመከራ ውስጥ ወደቁ ፡ ፡ ገሀነምም ከሓዲዎችን በእርግጥ ከባቢ ናት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and in order to expose them who turned hypocrites ; and it was said to them , “ come , fight in allah 's cause , or repel the enemy ” ; they answered , “ if we knew how to fight , we would certainly have been with you ” ; and on that day they were nearer to open disbelief than to professed faith ; they utter with their mouths what is not in their hearts ; and allah knows well what they hide . –
እነዚያንም የነፈቁትንና ለነርሱ « ኑ ፤ በአላህ መንገድ ተጋደሉ ፤ ወይም ተከላከሉ ፤ » የተባሉትን ሊገልጽ ነው ፡ ፡ « መዋጋት ( መኖሩን ) ብናውቅ ኖሮ በተከተልናችሁ ነበር » አሉ ፡ ፡ እነርሱ ያን ጊዜ ከእምነት ይልቅ ወደ ክህደት የቀረቡ ናቸው ፡ ፡ በልቦቻቸው የሌለውን በአፎቻቸው ይናገራሉ ፡ ፡ አላህም የሚደብቁትን ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: