From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
the angels bowed in homage in a body
መላእክትም መላውም ተሰብስበው ሰገዱ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the sorcerers fell to the ground in homage ,
ድግምተኞቹም ሰጋጆች ኾነው ወደቁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and your movements among those who bow in homage to god .
በሰጋጆች ውስጥ መዘዋወርህንም ( በሚያየው ጌታህ ላይ ተጠጋ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and bow in homage part of the night , and glorify him far into the night .
ከሌሊቱም ለእርሱ ስገድ ፡ ፡ በረዢም ሌሊትም አወድሰው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
so adore your lord , o mary , and pay homage and bow with those who bow in prayer . "
« መርየም ሆይ ! ለጌታሽ ታዘዢ ፡ ፡ ስገጂም ፡ ፡ ከአጎንባሾቹም ጋር አጎንብሺ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and when i have fashioned him and breathed into him of my spirit , bow before him in homage ; "
( ፍጥረቱን ) ባስተካከልኩትና በውስጡ ከመንፈሴ በነፋሁበትም ጊዜ ለእርሱ ሰጋጆች ኾናችሁ ውደቁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
on the day the great calamity befalls , and they are called to bow in homage , they will not be able to do so .
ባት የሚገለጥበትን ( ከሓዲዎች ) ወደ መስገድም የሚጥጠሩበትንና የማይችሉበት ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
lowered will be their eyes , disgrace overwhelming them . they had indeed been called to bow in homage when they were free of blame .
ዓይኖቻቸው የፈሩ ውርደት የምትሸፍናቸው ሲኾኑ ፤ ( ወደ ስግደት የሚጠሩበትን ) ፤ እነርሱም ( በምድረ ዓለም ) ደህና ኾነው ሳሉ ወደ ስግደት በእርግጥ ይጠሩ ነበሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
all things that move on the earth and in the heavens , and the angels , bow in homage to god , and do not behave with pride .
ለአላህም በሰማያት ያለው ከተንቀሳቃሽም በምድር ያለው ሁሉ ፣ መላእክትም ይሰግዳሉ ፡ ፡ እነርሱም አይኮሩም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
verily those who are in the presence of your lord are never too proud to worship and celebrate his praises , and bow in homage to him ' .
እነዚያ እጌታህ ዘንድ ያሉት ( መላእክት ) እርሱን ከመገዛት አይኮሩም ፡ ፡ ያወድሱታልም ፡ ፡ ለእርሱም ብቻ ይሰግዳሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
remember , when we asked the angels to bow in homage to adam , they all bowed but iblis , who disdained and turned insolent , and so became a disbeliever .
ለመላእክትም « ለአደም ስገዱ » ባልን ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ ሁሉም ወዲያውኑ ሰገዱ ፤ ኢብሊስ ( ዲያብሎስ ) ብቻ ሲቀር እምቢ አለ ፤ ኮራም ከከሓዲዎቹም ኾነ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
this is god , your lord ; there is no god but he , the creator of all things . so pay homage to him , for he takes care of everything .
ይህ ጌታችሁ አላህ ነው ፡ ፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም ፡ ፡ ነገርን ሁሉ ፈጣሪ ነው ፡ ፡ ስለዚህ ተገዙት ፡ ፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
to those who repent and pay homage , give praise and are devout , who kneel in prayer and bow in supplication , who enjoin good deeds and prohibit the bad , and keep to the limits set by god , announce the news of rejoicing to the faithful .
( እነርሱ ) ተጸጻቺዎች ፣ ተገዢዎች ፣ አመስጋኞች ፣ ጿሚዎች ፣ አጎንባሾች ፣ በግንባር ተደፊዎች ፣ በበጎ ሥራ አዛዦች ከክፉም ከልካዮች ፣ የአላህንም ሕግጋት ጠባቂዎች ናቸው ምእምናንንም አብስር ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" how is it , o iblis , " said ( the lord ) , " you did not join those who bowed in homage ? "
( አላህም ) « ኢብሊስ ሆይ ! ከሰጋጆቹ ጋር የማትኾን ላንተ ምን ምክንያት አለህ » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting