Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
its news was also mentioned in the ancient books .
እርሱም ( ቁርኣን ) በቀድሞዎቹ መጻሐፍት ውስጥ ( የተወሳ ነው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and indeed it is mentioned in the earlier books .
እርሱም ( ቁርኣን ) በቀድሞዎቹ መጻሐፍት ውስጥ ( የተወሳ ነው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and who mentioned the name of his lord , then offered prayer .
የጌታውንም ስም ያወሳና የሰገደ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
when the son of mary is mentioned as an example , your people turn away from it
የመርየም ልጅም ምሳሌ በተደረገ ጊዜ ሕዝቦችህ ( ከሓዲዎቹ ) ወዲያውኑ ከእርሱ ይስቃሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and indeed , it is [ mentioned ] in the scriptures of former peoples .
እርሱም ( ቁርኣን ) በቀድሞዎቹ መጻሐፍት ውስጥ ( የተወሳ ነው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
did not the news reach him , of that which is mentioned in the books of moosa ?
ይልቁንም በዚያ በሙሳ ጽሑፎች ውስጥ ባለው ነገር አልተነገረምን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
eat of that over which god 's name has been mentioned , if you believe in his signs .
በአንቀጾቹም አማኞች እንደ ኾናችሁ ( ሲታረድ ) የአላህ ስም በእርሱ ላይ ከተወሳበት እንስሳ ብሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
all the bad aspects of these ( the above mentioned things ) are hateful to your lord .
ይህ ሁሉ መጥፎው ( አሥራ ሁለቱ ክልክሎች ) እጌታህ ዘንድ የተጠላ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
we have mentioned in this quran all kinds of examples for the human being , but most human beings turn away in disbelief .
በዚህም ቁርኣን ውስጥ ከምሳሌው ሁሉ ለሰዎች በእርግጥ መላለስን ፡ ፡ አብዛኞቹም ሰዎች ክህደትን እንጂ ሌላን እምቢ አሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and messengers we have mentioned unto thee before and messengers we have not mentioned unto thee ; and allah spake directly unto moses ;
ከዚህም በፊት በአንተ ላይ በእርግጥ የተረክናቸውን መልክተኞች ባንተ ላይም ያልተረክናቸውን መልክተኞች ( እንደላክን ላክንህ ) ፡ ፡ አላህም ሙሳን ማነጋገርን አነጋገረው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and to many an apostle we have mentioned before , and to many other apostles we have not mentioned to you ; and to moses god spoke directly .
ከዚህም በፊት በአንተ ላይ በእርግጥ የተረክናቸውን መልክተኞች ባንተ ላይም ያልተረክናቸውን መልክተኞች ( እንደላክን ላክንህ ) ፡ ፡ አላህም ሙሳን ማነጋገርን አነጋገረው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( the virtuous mentioned in this chapter ) want only what god wants . god is all-knowing and all-wise .
አላህም ካልሻ በስተቀር አትሹም ፡ ፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( we sent revelations to ) the messengers mentioned to you before and also to messengers who have not been mentioned to you . god spoke to moses in words .
ከዚህም በፊት በአንተ ላይ በእርግጥ የተረክናቸውን መልክተኞች ባንተ ላይም ያልተረክናቸውን መልክተኞች ( እንደላክን ላክንህ ) ፡ ፡ አላህም ሙሳን ማነጋገርን አነጋገረው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
apart from this , whoever respects the sacred ordinances of god , will find a better reward for him with his lord . you are allowed to eat all cattle except those already mentioned to you .
( ነገሩ ) ይህ ነው ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት የሚያከብር ሰው እርሱ ጌታው ዘንድ ለእርሱ በጣም የተሻለ ነው ፡ ፡ የቤት እንስሳትም ( ግመል ከብት በግና ፍየል ) በናንተ ላይ ( እርም መሆኑ ) ከሚነበብላችሁ በስተቀር ለእናንተ ተፈቅዳላችኋለች ፡ ፡ ከጣዖታትም ርክሰት ተጠንቀቁ ፡ ፡ ሐሰትንም ቃል ራቁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
[ such niches are ] in mosques which allah has ordered to be raised and that his name be mentioned therein ; exalting him within them in the morning and the evenings
አላህ እንድትከበርና ስሙ በውስጧ እንዲወሳ ባዘዘው ቤቶች ውስጥ ( አወድሱት ) ፡ ፡ በውስጧ በጧትና በማታ ለእርሱ ያጠራሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and he shows you his signs and proofs ( of his oneness in all the above mentioned things ) . which , then of the signs and proofs of allah do you deny ?
ተዓምራቱንም ያሳያችኋል ፡ ፡ ታዲያ ከአላህ ተዓምራት የትኛውን ትክዳላችሁ ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and eat not of that whereon allah 's name hath not been mentioned , for lo ! it is abomination . lo ! the devils do inspire their minions to dispute with you .
በእርሱም ላይ የአላህ ስም ካልተጠራበት ነገር አትብሉ ፡ ፡ እርሱም በእርግጥ አመጽ ነው ፡ ፡ ሰይጣናትም ወደ ወዳጆቻቸው ( በክትን በመብላት ) ይከራከሯችሁ ዘንድ ያሾከሹካሉ ፡ ፡ ብትታዘዙዋቸውም እናንተ በእርግጥ አጋሪዎች ናችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( muhammad ) , we told you that your lord has encompassed all mankind . we made the vision which we showed you and the condemned tree , mentioned in the quran , as a trial for the human being .
ላንተም ጌታህ ( ዕውቀቱ ) በሰዎቹ ከበበ ባልንህ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ ያችንም ( በሌሊቱ ጉዞ በዓይንህ ) ያሳየንህን ትርዕይት ለሰዎች ፈተና እንጂ አላደረግናትም ፡ ፡ በቁርኣንም የተረገመችውን ዛፍ ( እንደዚሁ ፈተና እንጂ አላደረግንም ) ፡ ፡ እናስፈራራቸዋለንም ፤ ታላቅንም ጥመት እንጂ አይጨምርላቸውም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: