From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
then by the distributors ( angels ) , ordered ;
ነገርን ሁሉ አከፋፋዮች በኾኑትም ( መላእክት ) እምላለሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he raised the height thereof and ordered it ;
ከፍታዋን አጓነ ፤ አስተካከላትም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he raised its height , and he has equally ordered it ,
ከፍታዋን አጓነ ፤ አስተካከላትም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
indeed , he has not fulfilled that which he has ordered him .
በእውነት ያንን ( ጌታው ) ያዘዘውን ገና አልፈጸመም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the pharaoh ordered every skillful magician to come into his presence .
ፈርዖንም ፡ - « ዐዋቂ ድግምተኛን ሁሉ አምጡልኝ » አለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and he ordered his people to pray and to give charity and his lord was pleased with him .
ቤተሰቦቹንም በሶላትና በዘካ ያዝ ነበር ፡ ፡ እጌታውም ዘንድ ተወዳጅ ነበር ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say : ' i am ordered to worship allah making my religion sincerely his .
በል « እኔ አላህን ሃይማኖትን ለርሱ ያጠራሁ ኾኜ እንድግገዛው ታዘዝኩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
verily ! these are some of the important commandments ordered by allah with no exemption .
« ልጄ ሆይ ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ ፡ ፡ በበጎ ነገርም እዘዝ ፡ ፡ ከሚጠላም ሁሉ ከልክል ፡ ፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ ፡ ፡ ይህ በምር ከሚያዙ ነገሮች ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
on the day when it befalleth in earnest , and they are ordered to prostrate themselves but are not able ,
ባት የሚገለጥበትን ( ከሓዲዎች ) ወደ መስገድም የሚጥጠሩበትንና የማይችሉበት ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
i am ordered to be the first of those to be submissive ( muslims to him ) '
« የሙስሊሞችም መጀመሪያ እንድኾን ታዘዝኩ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
just as thy lord ordered thee out of thy house in truth , even though a party among the believers disliked it ,
( ይህ በዘረፋ ክፍያ የከፊሉ ሰው መጥላት ) ከምእምናን ከፊሉ የጠሉ ሲኾኑ ጌታህ ከቤትህ በእውነት ላይ ኾነህ እንዳወጣህ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
in return the government ordered their forces to attack the peaceful demonstration in a brutal manner that was never been seen before for no reason.
በምላሹም መንግስት በአውሬነት፣ ያለምክንያት፣ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ይህን ሰላማዊ ሰልፍ እንዲያጠቁ ሀይሎቹን አዟል፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
he then ordered , “ bring them back to me ” ; and he began caressing their shins and necks .
« በእኔ ላይ መልሷት » ( አለ ) አጋዶችዋንና አንገቶችዋንም ማበስ ያዘ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but the unjust changed the word that had been ordered for another one , so we sent down a punishment on them from the skies , the recompense of their disobedience .
እነዚያም የበደሉት ሰዎች ከዚያ ለነሱ ከተባሉት ሌላ ቃልን ለወጡ ፡ ፡ በነዚያም በበደሉት ላይ ያመጹ በመሆናቸው ምክንያት መቅሠፍትን አወረድንባቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and those who join that which allah has ordered to be joined and fear their lord and are afraid of the evil of [ their ] account ,
እነዚያም አላህ እንዲቀጠል በእርሱ ያዘዘውን ነገር የሚቀጥሉ ጌታቸውንም የሚያከብሩ መጥፎንም ቁጥጥር የሚፈሩ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
[ the angels will be ordered ] , " gather those who committed wrong , their kinds , and what they used to worship
( ለመላእክቶችም ) « እነዚያን ነፍሶቻቸውን የበደሉትን ሰዎች ጓደኞቻቸውንም ይግገዟቸው የነበሩትንም ( ጣዖታት ) ሰብስቡ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
believers , save yourselves and your families from the fire which is fueled by people and stones and is guarded by stern angels who do not disobey god 's commands and do whatever they are ordered to do .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከኾነች እሳት ጠብቁ ፡ ፡ በእርሷ ላይ ጨካኞች ፣ ኀይለኞች የኾኑ መላእክት አልሉ ፡ ፡ አላህን ያዘዛቸውን ነገር ( በመጣስ ) አያምጹም ፡ ፡ የሚታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
[ such niches are ] in mosques which allah has ordered to be raised and that his name be mentioned therein ; exalting him within them in the morning and the evenings
አላህ እንድትከበርና ስሙ በውስጧ እንዲወሳ ባዘዘው ቤቶች ውስጥ ( አወድሱት ) ፡ ፡ በውስጧ በጧትና በማታ ለእርሱ ያጠራሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
an arabic quran , without any crookedness ( therein ) in order that they may avoid all evil which allah has ordered them to avoid , fear him and keep their duty to him .
መዛባት የሌለበት ዐረብኛ ቁርኣን ሲኾን ( አብራራነው ) ፡ ፡ ሊጠነቀቁ ይከጀላልና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" then travel in a part of the night with your family , and you go behind them in the rear , and let no one amongst you look back , but go on to where you are ordered . "
ከቤተሰብህም ጋር በሌሊቱ ከፊል ኺድ ፡ ፡ ከኋላቸውም ተከተል ፡ ፡ ከእናንተም አንድም ሰው ወደ ኋላው አይገላመጥ ፡ ፡ ወደ ታዘዛችሁበትም ስፍራ እለፉ » ( አሉት ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting