From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
among them there are some who find fault with you concerning the distribution of alms . if a share is given to them , they are pleased , but if they receive nothing , they grow resentful .
ከነሱም ውስጥ በምጽዋቶች የሚዘልፉህ ሰዎች አሉ ፡ ፡ ከርሷም ( የሚሹትን ) ቢስሰጡ ይደሰታሉ ፡ ፡ ከርሷም ባይስሰጡ እነሱ ያን ጊዜ ይጠላሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and among them are those who criticize you in regard to charities . if they are given some of it , they become pleased ; but if they are not given any , they grow resentful .
ከነሱም ውስጥ በምጽዋቶች የሚዘልፉህ ሰዎች አሉ ፡ ፡ ከርሷም ( የሚሹትን ) ቢስሰጡ ይደሰታሉ ፡ ፡ ከርሷም ባይስሰጡ እነሱ ያን ጊዜ ይጠላሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they swear by allah that they did not say [ anything against the prophet ] while they had said the word of disbelief and disbelieved after their [ pretense of ] islam and planned that which they were not to attain . and they were not resentful except [ for the fact ] that allah and his messenger had enriched them of his bounty .
ምንም ያላሉ ለመኾናቸው በአላህ ይምላሉ ፡ ፡ የክህደትንም ቃል በእርግጥ አሉ ፡ ፡ ከእስልምናቸውም በኋላ ካዱ ፡ ፡ ያላገኙትንም ነገር አሰቡ ፡ ፡ አላህም ከችሮታው መልክተኛውም ( እንደዚሁ ) ያከበራቸው መኾኑን እንጂ ሌላን አልጠሉም ፡ ፡ ቢጸጸቱም ለእነሱ የተሻለ ይኾናል ፡ ፡ ቢሸሹም አላህ በቅርቢቱና በመጨረሻይቱ ዓለም አሳማሚን ቅጣት ይቀጣቸዋል ፡ ፡ ለእነሱም በምድር ውስጥ ምንም ወዳጅና ረዳት የላቸውም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: