From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
sorry, i can't talk right now
ይቅርታ ፣ አሁን ማውራት አልችልም
Last Update: 2023-11-06
Usage Frequency: 1
Quality:
but i plot and scheme .
( እኔ ) ተንኮልንም እመልሳለሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but i am planning a plan .
( እኔ ) ተንኮልንም እመልሳለሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but i too am devising a plan .
( እኔ ) ተንኮልንም እመልሳለሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he must increase, but i must decrease.
እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
you do not understand me, but i understand you
አትረዱኝም እኔ ግን እረዳሃለሁ
Last Update: 2024-01-30
Usage Frequency: 1
Quality:
but i will tarry at ephesus until pentecost.
በኤፌሶን ግን እስከ በዓለ ኀምሳ ድረስ እሰነብታለሁ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
but i shall send them a gift and see what the messengers bring back '
« እኔም ወደእነርሱ ገጸ በረከትን የምልክና መልክተኞቹ በምን እንደሚመለሱ የምጠባበቅ ነኝ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but i trust that ye shall know that we are not reprobates.
እኛ ግን የማንበቃ እንዳይደለን ልታውቁ ተስፋ አደርጋለሁ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
' allah alone has the knowledge ' he said , ' i am sent to deliver to you the message . but i can see that you are ignorant people '
« ዕውቀቱ አላህ ዘንድ ብቻ ነው ፡ ፡ ያን በእርሱ የተላክሁበትንም አደርስላችኋለሁ ፡ ፡ ግን እኔ የምትሳሳቱ ሕዝቦች ኾናችሁ አያችኋለሁ » አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
i don't speak amaric very good but i after i see this beautiful girl i want to learn
Last Update: 2023-08-18
Usage Frequency: 1
Quality:
i said i am not afraid of war but i am afraid of the cultural revolution.
እኔ ስለጦርነት አልፈራም፣ የምፈራው ስለባሕል አብዮቱ ነው አልኳት፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
@hmalsabah: let me reiterate that i believe that the protesters have a just cause, but i don't support their methods.
@hmalsabah: የማምነውን እንደገና ሳስተውለው የአማጺያኑ ጥያቄ ፍትሐዊ ነው፤ ነገር ግን የሚከተሉትን መንገድ አልደግፈውም፤ በሰላማዊ መንገድ በቀላሉ ሊፈታ ይችላል፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
but i shall send them a present and see with what reply my envoys will return . "
« እኔም ወደእነርሱ ገጸ በረከትን የምልክና መልክተኞቹ በምን እንደሚመለሱ የምጠባበቅ ነኝ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
but i say unto you, that it shall be more tolerable in that day for sodom, than for that city.
እላችኋለሁ፥ በዚያን ቀን ከዚያች ከተማ ይልቅ ለሰዶም ይቀልላታል።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and we sent not before thee an apostle but we revealed unto him that there is no god but i , so worship me .
ከአንተ በፊትም እነሆ ከእኔ ሌላ አምላክ የለምና ተገዙኝ በማለት ወደርሱ የምናወርድለት ቢኾን እንጅ ከመልክተኛ አንድንም አልላክንም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but i fear my relatives after me ; and my wife is barren . so grant me a successor as a favour from you
« እኔም ከበኋላዬ ዘመዶቼን በእርግጥ ፈራሁ ፡ ፡ ሚስቴም መካን ነበረች ስለዚህ ከአንተ ዘንድ ለኔ ልጅን ስጠኝ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and we sent never a messenger before thee except that we revealed to him , saying , ' there is no god but i ; so serve me . '
ከአንተ በፊትም እነሆ ከእኔ ሌላ አምላክ የለምና ተገዙኝ በማለት ወደርሱ የምናወርድለት ቢኾን እንጅ ከመልክተኛ አንድንም አልላክንም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but i will not drive away those who have faith : they will indeed encounter their lord . but i see that you are an ignorant lot .
« ሕዝቦቼም ሆይ ! በርሱ ( በተላክሁበት ማድረስ ) ላይ ገንዘብን አልጠይቃችሁም ፡ ፡ ምንዳዬ በአላህ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይደለም ፡ ፡ እኔም እነዚያን ያመኑትን አባራሪ አይደለሁም ፡ ፡ እነርሱ ጌታቸውን የሚገናኙ ናቸውና ፡ ፡ ግን እኔም የምትሳሳቱ ሕዝቦች ሆናችሁ አያችኋለሁ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he said : o my people ! there is no error in me , but i am a messenger from the lord of the worlds .
አላቸው « ወገኖቼ ሆይ ! ምንም መሳሳት የለብኝም ፡ ፡ ግን እኔ ከዓለማት ጌታ መልእክተኛ ነኝ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: