From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
christ jesus the son of mary was ( no more than ) a messenger of allah , and his word , which he bestowed on mary , and a spirit proceeding from him : so believe in allah and his messengers . say not " trinity " : desist : it will be better for you : for allah is one allah : glory be to him : ( far exalted is he ) above having a son .
እናንተ የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ ! በሃይማኖታችሁ ወሰንን አትለፉ ፡ ፡ በአላህም ላይ እውነትን እንጅ አትናገሩ ፡ ፡ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ዒሳ የአላህ መልክተኛ ወደ መርየም የጣላት « የኹን » ቃሉም ከእርሱ የኾነ መንፈስም ብቻ ነው ፡ ፡ በአላህና በመልክተኞቹም እመኑ ፡ ፡ « ( አማልክት ) ሦስት ናቸው » አትበሉም ፡ ፡ ተከልከሉ ፤ ለእናንተ የተሻለ ይኾናልና ፡ ፡ አላህ አንድ አምላክ ብቻ ነው ፡ ፡ ለእርሱ ልጅ ያለው ከመኾን የጠራ ነው ፡ ፡ በሰማያትና በምድር ያለ ሁሉ የርሱ ነው ፡ ፡ መመኪያም በአላህ በቃ ፡ ፡