From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
have you not seen how god sends down water from sky , whereupon the earth becomes green ? god is unfathomable , and all aware ;
አላህ ከሰማይ ውሃን ማውረዱንና ምድር የምትለመልም መኾኗን አታይምን አላህ ሩኅሩኅ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
or [ they are ] like darknesses within an unfathomable sea which is covered by waves , upon which are waves , over which are clouds - darknesses , some of them upon others . when one puts out his hand [ therein ] , he can hardly see it .
ወይም ( መጥፎ ሥራዎቻቸውን ) ከበላዩ ደመና ያለበት ማዕበል በሚሸፈነው ጥልቅ ባህር ውስጥ እንዳሉ ጨለማዎች ነው ፡ ፡ ( እነዚያ ) ከፊላቸው ከከፊሉ በላይ ድርብርብ የኾኑ ጨለማዎች ናቸው ፡ ፡ ( በዚህች ) የተሞከረ ( ሰው ) እጁን ባወጣ ጊዜ ሊያያት አይቀርብም ፡ ፡ አላህም ለእርሱ ብርሃንን ያላደረገለት ሰው ለእርሱ ምንም ብርሃን የለውም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: