Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
for hver den som påkaller herrens navn, skal bli frelst.
የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
de guder som menneskene påkaller utenom gud , har intet skapt .
እነዚያም ከአላህ ሌላ የምትገዟቸው ምንንም አይፈጥሩም ፡ ፡ እነርሱም ይፈጠራሉ ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
gud vet hva dere påkaller utenom ham . han er den mektige , den vise .
አላህ ያንን ከእርሱ ሌላ የሚግገዙትን ማንኛውንም ያውቃል ፡ ፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
og her har han makt fra yppersteprestene til å binde alle dem som påkaller ditt navn.
በዚህም ስምህን የሚጠሩትን ሁሉ ለማሰር ከካህናት አለቆች ሥልጣን አለው አለ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
si : « jeg påkaller kun herren , og setter ingen ved hans side . »
« እኔ የምግገዛው ጌታየን ብቻ ነው ፡ ፡ በእርሱም አንድንም አላጋራም » በል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
det er bare kvinnelige makter de påkaller ved siden av ham , og de påkaller en opprørsk satan ,
ከእርሱ ሌላ እንስታትን እንጅ አይገዙም ፡ ፡ አመጸኛ ሰይጣንንም እንጅ ሌላን አይግገዙም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
de skyr sitt leie idet de stående påkaller herren i frykt og lengsel , og gir av det som vi har gitt dem .
ጌታቸውን ለመፍራትና ለመከጀል የሚጠሩት ሆነው ጎኖቻቸው ከመጋደሚያ ስፍራዎች ይራራቃሉ ፡ ፡ ከሰጠናቸውም ( ጸጋ ) ይለገሳሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
de , som de påkaller utenom ham , har intet med å dømme . gud er den hørende , den seende .
አላህም በእውነት ይፈርዳል ፡ ፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ የሚግገዟቸው በምንም አይፈርዱም ፡ ፡ አላህ እርሱ ሰሚው ተመልካቹ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
det de påkaller utenom ham , formår ikke å legge inn godt ord , bare slike som bevitner sannheten , og vet beskjed .
እነዚያም ከአላህ ሌላ የሚግገዟቸው እነርሱ የሚያውቁ ኾነው በእውነት ከመሰከሩት በስተቀር ምልጃን አይችሉም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
den han påkaller , er nærmere til å skade ham enn å være ham til nytte . en dårlig skytsherre , og en dårlig følgesvenn !
ያንን ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ የሚቀርብን ይግገዛል ፡ ፡ ረዳቱ ምንኛ ከፋ !
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
dette er gud , deres herre ! ham tilhører herreveldet , og de dere påkaller utenom ham , eier ikke så meget som et daddelskinn .
ሌሊትን በቀን ውስጥ ያስገባል ፡ ፡ ቀንንም በሌሊት ውሰጥ ያስገባል ፤ ፀሐይንና ጨረቃንም ገራ ፡ ፡ ሁሉም እተወሰነ ጊዜ ድረስ ይሮጣሉ ፡ ፡ ይህ ጌታችሁ አላህ ነው ፡ ፡ ንግሥናው የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ የምትግገዟቸው የተምር ፍሬ ሽፋን እንኳ አይኖራቸውም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
dette fordi gud er den sanne , og det de påkaller utenom ham , er falskhet og intethet , fordi gud er den opphøyde , den store .
ይህ አላህ እርሱ እውነት ከእርሱም ሌላ የሚግገዙት ( ጣዖት ) ውሸት በመሆኑና አላህም እርሱ የበላይ ታላቅ በመሆኑ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
de som de påkaller , søker selv en måte til å komme herren nær , og hvem som kan komme nærmest . de håper på hans nåde , og frykter hans straff .
እነዚያ እነርሱ የሚግገዟቸው ማንኛቸውም ( ወደ አላህ ) በጣም ቀራቢያቸው ወደ ጌታቸው መቃረቢያን ( ሥራ ) ይፈልጋሉ ፡ ፡ እዝነቱንም ይከጅላሉ ፡ ፡ ቅጣቱንም ይፈራሉ ፡ ፡ የጌታህ ቅጣት የሚፈራ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
dere vantro , de dere påkaller utenom gud , er tjenere , likesom dere ! bare påkall dem , og la dem svare dere om dere taler sant !
እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትገ ³ ቸው ብጤዎቻችሁ ተገዢዎች ናቸው ፡ ፡ እውነተኞችም እንደኾናችሁ ጥሩዋቸውና ለእናንተ ይመልሱላችሁ ፤ ( መመለስ ግን አይችሉም ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
når trengsel og nød rammer mennesket , påkaller han herren i botferdighet . senere , når han sender ham en av sine nådesbevisninger , glemmer han hva han tidligere bad om , og gir gud likemenn for å lede bort fra hans vei .
ሰውንም ጉዳት ባገኘው ጊዜ ጌታውን ወደርሱ ተመላሽ ኾኖ ይጠራል ፡ ፡ ከዚያም ከእርሱ ዘንድ ጸጋን በሰጠው ጊዜ ያንን ከዚያ በፊት ወደርሱ ይጸልይበት የነበረውን ( መከራ ) ይረሳል ፡ ፡ ከመንገዱ ለማሳሳትም ለአላህ ባላንጣዎችን ያደርጋል ፡ ፡ « በክህደትህ ጥቂትን ተጣቀም ፡ ፡ አንተ በእርግጥ ከእሳት ጓዶች ነህ » በለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
de , som dere påkaller utenom gud , kan aldri skape en flue , om de så slo seg sammen om å gjøre det ! om en flue snappet bort noe fra dem , kan de ikke redde det fra den !
እናንተ ሰዎች ሆይ ! አስደናቂ ምሳሌ ተገለጸላችሁ ፡ ፡ ለእርሱም አድምጡት ፡ ፡ እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸው ( ጣዖታት ) ዝንብን ፈጽሞ አይፈጥሩም ፡ ፡ እርሱን ( ለመፍጠር ) ቢሰበሰቡም እንኳን ( አይችሉም ) ፡ ፡ አንዳችንም ነገር ዝንቡ ቢነጥቃቸው ከእርሱ አያስጥሉትም ፡ ፡ ፈላጊውም ተፈላጊውም ደከሙ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
bedestedene tilhører gud , så påkall ingen ved siden av gud .
እነሆ መስጊዶችም የአላህ ብቻ ናቸው ፡ ፡ ( በውስጣቸው ) ከአላህ ጋር አንድንም አትገዙ ( ማለትም ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: