From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
hiyo ni siku watakayo adhibiwa motoni .
( እነርሱ ) በእሳት ላይ በሚፈተኑበት ቀን ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hakika hiyo ni kituo na makao mabaya .
እርሷ መርጊያና መቀመጫ በመኾን ከፋች ! ( ይላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hiyo ni fadhila itokayo kwa mwenyezi mungu . na mwenyezi mungu ni mjuzi wa kutosha .
ይህ ችሮታ ከአላህ ነው ፡ ፡ አዋቂነትም በአላህ በቃ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
na hiyo ni pepo mliyo rithishwa kwa hayo mliyo kuwa mkiyafanya .
ይህችም ያቺ ትሠሩት በነበራችሁት ዋጋ የተሰጣችኋት ገነት ናት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hiyo ni fadhila ya mwenyezi mungu anayo mpa amtakaye . na mwenyezi mungu ni mwenye fadhila kubwa .
ይህ የአላህ ችሮታ ነው ፡ ፡ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል ፡ ፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
na hiyo ni mifano tunawapigia watu , na hawaifahamu ila wenye ilimu .
እነዚህንም ምሳሌዎች ለሰዎች እንገልጻቸዋለን ፡ ፡ ከሊቃውንቶቹም በስተቀር ሌሎቹ አያውቋትም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
lakini sasa mwajivuna na kujigamba; majivuno ya namna hiyo ni mabaya.
አሁን ግን በትዕቢታችሁ ትመካላችሁ፤ እንደዚህ ያለ ትምክህት ሁሉ ክፉ ነው።
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
hiyo ni starehe ya katika dunia tu , kisha marejeo yao ni kwetu . tena tutawaonjesha adhabu kali kwa sababu ya kukufuru kwao .
( እነሱ ) በቅርቢቱ ዓለም መጠቀም አላቸው ፡ ፡ ከዚያም መመለሻቸው ወደእኛ ነው ፡ ፡ ከዚያም ይክዱ በነበሩት ምክንያት ብርቱን ቅጣት እናቀምሳቸዋለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
bali saa ya kiyama ndio miadi yao , na saa hiyo ni nzito zaidi na chungu zaidi .
ይልቁንም ሰዓቲቱ ( ትንሣኤ ) ቀጠሮዋቸው ናት ፡ ፡ ሰዓቲቱም በጣም የከበደችና የመረረች ናት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hiyo ni kheri kwenu na usafi zaidi . na ikiwa hamkupata cha kutoa , basi mwenyezi mungu ni mwenye kusamehe , mwenye kurehemu .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! መልክተኛውን በተወያያችሁ ጊዜ ከመወያየታችሁ በፊት ምጽዋትን አስቀድሙ ፡ ፡ ይህ ለእናንተ መልካም ነው ፡ ፡ አጥሪም ነው ፡ ፡ ባታገኙም አላህ መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
sema : hiyo ni vipimo vya nyakati kwa ajili ya watu na hija . wala sio wema kuziingia nyumba kwa nyuma .
( ሙሐመድ ሆይ ! ) ከለጋ ጨረቃዎች ( መለዋወጥ ) ይጠየቁሃል ፡ ፡ እነርሱ ለሰዎች ጥቅም ለሐጅም ( ማወቂያ ) ጊዜያቶች ( ምልክቶች ) ናቸው በላቸው ፡ ፡ መልካም ሥራም ቤቶችን ከጀርባዎቻቸው በመምጣታችሁ አይደለም ፡ ፡ ግን የመልካም ሥራ ባለቤት የተጠነቀቀ ሰው ነው ፡ ፡ ቤቶችንም ከደጃፎቻቸው በኩል ግቡ ፤ አላህንም ፍሩ ልትድኑ ይከጀላልና ( በላቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hiyo ni amri ya mwenyezi mungu amekuteremshieni . na anaye mcha mwenyezi mungu atamfutia maovu yake , na atampa ujira mkubwa .
ይህ የአላህ ፍርድ ነው ፡ ፡ ወደእናንተ አወረደው ፡ ፡ አላህንም የሚፈራ ሰው ኀጢኣቶቹን ከእርሱ ይሰርይለታል ፡ ፡ ምንዳንም ለእርሱ ያተልቅለታል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
kwa wale wanaopotea, harufu hiyo ni kifo; lakini kwa wale wanaookolewa, harufu hiyo ni uhai. nani basi, awezaye kushiriki katika kazi ya namna hiyo?
ለእነዚህ ለሞት የሚሆን የሞት ሽታ ለእነዚያም ለሕይወት የሚሆን የሕይወት ሽታ ነን። ለዚህም ነገር የሚበቃ ማን ነው?
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
hapo, hao watu wema watamjibu mfalme bwana, ni lini tulikuona mwenye njaa nasi tukakupa chakula, au ukiwa na kiu nasi tukakunywesha maji?
ጻድቃንም መልሰው ይሉታል። ጌታ ሆይ፥ ተርበህ አይተን መቼ አበላንህስ? ወይስ ተጠምተህ አይተን መቼ አጠጣንህ?
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
basi ( saleh ) akasema : stareheni katika mji wenu muda wa siku tatu . hiyo ni ahadi isiyo kuwa ya uwongo .
ወግተው ገደሏትም ፡ ፡ ( ሷሊህ ) « በአገራችሁም ሶስትን ቀናት ( ብቻ ) ተጠቀሙ ፡ ፡ ይህ የማይዋሽ ቀጠሮ ነው » አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hiyo ni mipaka ya mwenyezi mungu . na anaye mt'ii mwenyezi mungu na mtume wake , yeye atamtia katika pepo zipitazo mito kati yake , wadumu humo .
እነዚህ የአላህ ውሳኔዎች ናቸው ፡ ፡ አላህንና መልክተኛውንም የሚታዘዙ ሰዎች ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባቸዋል ፡ ፡ ይህም ትልቅ ዕድል ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
"ingieni kwa kupitia mlango mwembamba. kwa maana njia inayoongoza kwenye maangamizi ni pana, na mlango wa kuingilia humo ni mpana; waendao njia hiyo ni wengi.
በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
wasio amini huihimiza hiyo saa ifike upesi ; lakini wanao amini wanaiogopa , na wanajua kwamba hakika hiyo ni kweli . ama kwa hakika hao wanao bishana katika khabari za hiyo saa wamo katika upotofu wa mbali kabisa .
እነዚያ በእርሷ የማያምኑት በእርሷ ያቻኩላሉ ፡ ፡ እነዚያም ያመኑት ከእርሷ ፈሪዎች ናቸው ፡ ፡ እርሷም እውነት መኾንዋን ያውቃሉ ፡ ፡ ንቁ ! እነዚያ በሰዓቲቱ የሚከራከሩት በእርግጥ ( ከእውነት ) በራቀ ስሕተት ውስጥ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
ama wale walio amini hujua ya kwamba hiyo ni haki iliyo toka kwa mola wao mlezi , lakini wale walio kufuru husema : ni nini analo kusudia mwenyezi mungu kwa mfano huu ? kwa mfano huu huwapoteza wengi na huwaongoa wengi ; lakini hawapotezi ila wale wapotovu ,
አላህ ማንኛውንም ነገር ትንኝንም ኾነ ( በትንሽነት ወይም በትልቅነት ) ከበላይዋ የኾነንም ምሳሌ ለማድረግ አያፍርም ፡ ፡ እነዚያ ያመኑትማ ፤ እርሱ ( ምሳሌው ) ከጌታቸው ( የተገኘ ) እውነት መኾኑን ያውቃሉ ፡ ፡ እነዚያም የካዱትማ « አላህ በዚህ ምንን ምሳሌ ሻ » ይላሉ ፡ ፡ በርሱ ( በምሳሌው ) ብዙዎችን ያሳስታል በርሱም ብዙዎችን ያቀናል ፡ ፡ በርሱም አመፀኞችን እንጅ ሌላን አያሳስትም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.