Imparare a tradurre dagli esempi di traduzione forniti da contributi umani.
Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
tagalog language version african afro asiatic
tagalog version african language afro asiatic
Ultimo aggiornamento 2016-12-15
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Riferimento:
she agrees with keita about chinese technical and media ties with african government:
ተመራማሪዋ፣ የአፍሪካ መንግስት መገናኛ ብዙሐን አፈና እና የቻይኖች ቴክኒካዊ ድጋፍ ትስስርን በተመለከተ ከኬታ ጋር ይስማማሉ:
Ultimo aggiornamento 2016-02-24
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Riferimento:
this video highlights the recent protests in nairobi where african traders fear and resent the competition.
ይህ ቪዲዮ የሚያሳየው የአፍሪካ ነጋዴዎች የቻይናን ፉክክር ፍራቻ፣ በቅርቡ በናይሮቢ ያደረጉትን ተቃውሞ ነው፡፡
Ultimo aggiornamento 2016-02-24
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Riferimento:
ethiopian muslims protest the ethiopian government while supporting the ethiopian team in south africa at the cup of african nations 2013.
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የኢትየጵያ ቡድንን በደቡብ አፍሪካው የ2013 የአፍሪካ አገራት ዋንጫ ላይ እየደገፉ የኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ያላቸውን ተቃውሞ አስደምጠዋል፡፡
Ultimo aggiornamento 2016-02-24
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Riferimento:
ethiopia was among four african countries that were elected as members of the united nations human rights council on 12 november, 2012.
አ. የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አባላት ሆነው ከተመረጡ አራት የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ኢትዮጵያ አንዷ ነች፡፡
Ultimo aggiornamento 2016-02-24
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Riferimento:
oromo, the language of the oromo people, is the most widely spoken language in ethiopia and the fourth largest african language.
ኦሮምኛ፣ በተናጋሪዎች ብዛት በኢትዮጵያ ወደር የሌለው እና በአፍሪካም አራተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የኦሮሞ ሕዝብ ቋንቋ ነው፡፡
Ultimo aggiornamento 2016-02-24
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Riferimento:
as i've noted in this blog, thousands of african traders visit chinese cities and export directly from china to their home markets.
በእርግጥ እነዚህ ሁሉ ሸቀጦች በቻይኖቹ ሻጭነት ገበያ መውጣት አይጠበቅባቸውም፤ ቀደም ሲል እንደጠቀስኩት፣ በሺዎች የሚቆጠሩ የአፍሪካ ነጋዴዎች የቻይና ከተሞችን እየጎበኙ እና ከቻይና ወደአገራቸው ሸቀጦችን በመላክ ሥራ ላይ ተሰማርተዋል፡፡
Ultimo aggiornamento 2016-02-24
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Riferimento:
additionally, seven international human rights and press freedom organizations pressed the african commission and the united nations in an urgent appeal to intervene in the case against zone9.
በተጨማሪም፣ ሰባት የአለምአቀፍ ሰብዓዊ መብቶች እና የፕሬስ ነጻነት ድርጅቶች በላኩት አስቸኳይ ጥያቄ የአፍሪካ ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግስታት በዞን ፱ ላይ በተከፈተባቸው ጉዳይ ላይ ጣልቃ እንዲገቡ ጠይቀዋል።
Ultimo aggiornamento 2016-02-24
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Riferimento:
fikrejesus amahazion, a horn of africa scholar focusing on african development, human rights and political economy, points to another irony of the current food crisis:
ፍቅረየሱስ አምሀፅዮን የተባለ የአፍሪካ ልማት፣ ሰብኣዊ መብቶች እና ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር የምሥራቅ አፍሪካ ምሁር ደግሞ የረኀብ ቀውሱን በተመለከተ ሌላ አስተዛዛቢ ጉዳይ ጠቁሟል:
Ultimo aggiornamento 2016-02-24
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Riferimento:
yes, drought and hunger in the fastest growing african economy #ethiopia — p mimi poinsett md (@yayayarndiva) november 28, 2015
አዎ፣ ድርቅ እና ረኀብ በአፍሪካ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት አስመዝጋቢዋ ኢትዮጵያ ውስጥ ተከስቷል፡፡ — p mimi poinsett md (@yayayarndiva) november 28, 2015
Ultimo aggiornamento 2016-02-24
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Riferimento:
africa on the blog, a multi-author blog by people of african heritage, which is supported by babs saul and sarah arrow, explained the history of blogging in ghana:
አፍሪካ በጦማር የተሰኘ ብዙ ደራሲዎችን የአቀፈ በባብስ ሳዉል እና ሳራ አሮው የሚደገፍ የአፍሪካ ቅርስ ሰዎች የጡመራን ታሪክ በጋና አብራርተዋል፡
Ultimo aggiornamento 2016-02-24
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Riferimento:
keita actually does make a good point in his observation that with growing trade, "china has been deepening technical and media ties with african governments to counter the kind of critical press coverage that both parties demonize as neocolonialist."
ኬታ ጥሩ ነጥብ ያነሳው እያደገ ባለ የንግድ ግንኙነት "ቻይና ሐያሲ ፕሬሶችን ለማፈን እና ቴክኒካል ድጋፍ በመስጠት ሁለቱም ኒዮ ኮሎኒያሊስት እያሉ በሚጠሩት ሰበብ ተሳስረዋል፡፡
Ultimo aggiornamento 2016-02-24
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Riferimento:
Attenzione: contiene formattazione HTML nascosta
derartu tulu was born in bokoji, an ethiopian village. she began to stand out in races organised at her school, and she quickly expanded her focus to a national level. in 1989, she participated in the world cross country championships in stavanger (norway), where she finished 23rd. a few years later, in the 1992 edition held in amberes, she won the silver medal, becoming the first african woman to win a medal in these championships. in 1991, she participated in the tokyo world championship,
ደራርቱ ቱሉ የተወለደው ቦኮጂ በተባለች የኢትዮጵያ መንደር ነው። በትምህርት ቤቷ በተደራጁ ውድድሮች ላይ ጎልቶ መታየት የጀመረች ሲሆን ትኩረቷን በፍጥነት ወደ ብሔራዊ ደረጃ አሰፋች። እ.ኤ.አ በ1989 በስታቫንገር (ኖርዌይ) በተካሄደው የዓለም መስቀል ሃገር ሻምፒዮና ላይ ተሳትፋ 23ኛ ጨርሳለች። ከጥቂት ዓመታት በኋላ በአምቤሬስ በ1992 እትሙ ላይ የብር ሜዳሊያ በማግኘት በነዚህ ሻምፒዮናዎች የሜዳልያ ተሸላሚ ለመሆን የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት ሴት ለመሆን በቅታለች። በ1991 ዓ.ም. በቶኪዮ የዓለም ሻምፒዮና ላይ ተሳትፋለች፣ እሱም
Ultimo aggiornamento 2023-04-11
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Riferimento: