プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
Then was Jesus led up of the Spirit into the wilderness to be tempted of the devil.
ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥
最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:
But every man is tempted, when he is drawn away of his own lust, and enticed.
ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ይፈተናል።
最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:
Neither let us tempt Christ, as some of them also tempted, and were destroyed of serpents.
ከእነርሱም አንዳንዶቹ ጌታን እንደ ተፈታተኑት በእባቦቹም እንደ ጠፉ ጌታን አንፈታተን።
最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:
For in that he himself hath suffered being tempted, he is able to succour them that are tempted.
እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።
最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:
He said : verily We have tempted thy people after thee , and the Samiri hath led them astray .
( አላህ ) « እኛም ከአንተ በኋላ ሰዎችህን በእርግጥ ፈትተን ፡ ፡ ሳምራዊውም አሳሳታቸው » አለው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
And assuredly We have tempted those who were before them . So Allah will surely know those who are true and He will surely know the liars .
እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል ፡ ፡ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል ፡ ፡ ውሸታሞቹንም ያውቃል ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
Aaron had said to them before : ' My nation , you have been tempted by it . Your Lord is the Merciful .
ሃሩንም ከዚህ በፊት በእርግጥ አላቸው ፡ - « ሕዝቦቼ ሆይ ! ( ይህ ) በእርሱ የተሞከራችሁበት ብቻ ነው ፡ ፡ ጌታችሁም አልረሕማን ነው ፡ ፡ ተከተሉኝም ፡ ፡ ትዕዛዜንም ስሙ ፡ ፡ »
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
Those who turn their backs after the way of guidance has been opened to them , have been surely tempted by Satan and beguiled by illusory hopes .
እነዚያ ለእነርሱ ቅኑ መንገድ ከተብራራላቸው በኋላ ወደ ኋላቸው የተመለሱት ሰይጣን ለእነርሱ መመለሳቸውን ሸለመላቸው ፡ ፡ ለእነርሱም አዝዘናጋቸው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
Bethink men that they shall be left alone because they say : we believe ; and that they shall not be tempted ?
ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
Said He , ' We have tempted thy people since thou didst leave them . The Samaritan has misled them into error . '
( አላህ ) « እኛም ከአንተ በኋላ ሰዎችህን በእርግጥ ፈትተን ፡ ፡ ሳምራዊውም አሳሳታቸው » አለው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
Those who have turned back in their traces after the guidance has become clear to them , Satan it was that tempted them , and God respited them .
እነዚያ ለእነርሱ ቅኑ መንገድ ከተብራራላቸው በኋላ ወደ ኋላቸው የተመለሱት ሰይጣን ለእነርሱ መመለሳቸውን ሸለመላቸው ፡ ፡ ለእነርሱም አዝዘናጋቸው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
Being forty days tempted of the devil. And in those days he did eat nothing: and when they were ended, he afterward hungered.
አርባ ቀን ከዲያብሎስ ተፈተነ። በነዚያም ቀኖች ምንም አልበላም፥ ከተጨረሱም በኋላ ተራበ።
最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:
As for those who turn back in their footsteps after the guidance of Allah has become clear to them , it was satan who tempted them , and Allah has respited them .
እነዚያ ለእነርሱ ቅኑ መንገድ ከተብራራላቸው በኋላ ወደ ኋላቸው የተመለሱት ሰይጣን ለእነርሱ መመለሳቸውን ሸለመላቸው ፡ ፡ ለእነርሱም አዝዘናጋቸው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
And they brought his shirt with false blood on it . He said , ' No ; but your spirits tempted you to do somewhat .
በቀሚሱም ላይ የውሸትን ደም አመጡ ፡ ፡ ( አባታቸው ) « አይደለም ፤ ነፍሶቻችሁ ( ውሸት ) ነገርን ለእናንተ ሸለሙላችሁ ፡ ፡ ስለዚህ መልካም ትዕግስት ( ማድረግ አለብኝ ) በምትሉትም ነገር ላይ መታገዣው አላህ ብቻ ነው » አለ ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
Let no man say when he is tempted, I am tempted of God: for God cannot be tempted with evil, neither tempteth he any man:
ማንም ሲፈተን። በእግዚአብሔር እፈተናለሁ አይበል፤ እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም።
最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:
And he was there in the wilderness forty days, tempted of Satan; and was with the wild beasts; and the angels ministered unto him.
በምድረ በዳም ከሰይጣን እየተፈተነ አርባ ቀን ሰነበተ ከአራዊትም ጋር ነበረ፥ መላእክቱም አገለገሉት።
最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:
Jacob said , " Your souls have tempted you in this matter . Let us be patient and beg assistance from God if what you say is true . "
በቀሚሱም ላይ የውሸትን ደም አመጡ ፡ ፡ ( አባታቸው ) « አይደለም ፤ ነፍሶቻችሁ ( ውሸት ) ነገርን ለእናንተ ሸለሙላችሁ ፡ ፡ ስለዚህ መልካም ትዕግስት ( ማድረግ አለብኝ ) በምትሉትም ነገር ላይ መታገዣው አላህ ብቻ ነው » አለ ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
警告:見えない HTML フォーマットが含まれています
Then , verily , thy Lord unto those who have emigrated after they had been tempted and have thereafter striven hard and endured , verily thy Lord thereafter is Forgiving , Merciful .
ከዚያም ጌታህ ለእነዚያ ከተፈተኑ በኋላ ለተሰደዱት ከዚያም ለታገሉትና ለታገሱት ( መሓሪ አዛኝ ነው ) ፡ ፡ ጌታህ ከእርሷ ( ከፈተናዋ ) በኋላ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
And, behold, a certain lawyer stood up, and tempted him, saying, Master, what shall I do to inherit eternal life?
እነሆም፥ አንድ ሕግ አዋቂ ሊፈትነው ተነሥቶ። መምህር ሆይ፥ የዘላለምን ሕይወት እንድወርስ ምን ላድርግ? አለው።
最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:
For this cause, when I could no longer forbear, I sent to know your faith, lest by some means the tempter have tempted you, and our labour be in vain.
ስለዚህ እኔ ደግሞ ወደ ፊት እታገሥ ዘንድ ባልተቻለኝ ጊዜ። ፈታኝ ምናልባት ፈትኖአቸዋል ድካማችንም ከንቱ ሆኖአል ብዬ እምነታችሁን ለማወቅ ላክሁ።
最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質: