検索ワード: nyanyua mkono wako (スワヒリ語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Swahili

Amharic

情報

Swahili

nyanyua mkono wako

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

スワヒリ語

アムハラ語

情報

スワヒリ語

na uambatishe mkono wako kwenye ubavu . utatoka mweupe pasipo kuwa na madhara yoyote .

アムハラ語

« እጅህንም ወደ ብብትህ አግባ ፡ ፡ ሌላ ተዓምር ስትኾን ያለነውር ነጭ ኾና ትወጣለችና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

wala usiufanye mkono wako kama ulio fungwa shingoni mwako , wala usiukunjue wote kabisa , utabaki ukilaumiwa muflisi .

アムハラ語

እጅህንም ወደ አንገትህ የታሰረች አታድርግ ፡ ፡ መዘርጋትንም ሁሉ አትዘርጋት ፤ የተወቀስክ የተቆጨኽ ትኾናለህና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

na jiambatishe mkono wako ukihisi khofu . basi hizi ni dalili mbili zitokazo kwa mola wako mlezi kumpelekea firauni na wakuu wa umma wake .

アムハラ語

« እጅህን በአንገትጌህ ውስጥ አግባ ፡ ፡ ያለ ነውር ነጭ ሆና ትወጣለችና ፡ ፡ ክንፍህንም ከፍርሃት ( ለመዳን ) ወዳንተ አጣብቅ ፡ ፡ እነዚህም ከጌታህ የሆኑ ወደ ፈርዖንና ወደ መኳንንቶቹ የሚደርሱ ሁለት አስረጅዎች ናቸው ፡ ፡ እነርሱ አመጸኞች ሕዝቦች ነበሩና ፡ ፡ »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

na ingiza mkono wako katika mfuko wako , utatoka mweupe bila ya maradhi . ni katika ishara tisa za kumpelekea firauni na kaumu yake .

アムハラ語

« እጅህንም በአንገትጌህ ውስጥ አግባ ፡ ፡ ያለነውር ( ያለ ለምጽ ) ነጭ ኾና ትወጣለችና ፡ ፡ በዘጠኝ ተዓምራት ወደ ፈርዖንና ወደ ሕዝቦቹ ( ኺድ ) ፡ ፡ እነርሱ አመጸኞች ሕዝቦች ናቸውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

na kitupe kilicho katika mkono wako wa kulia ; kitavimeza walivyo viunda . hakika walivyo unda ni hila za mchawi tu , na mchawi hafanikiwi popote afikapo .

アムハラ語

« በቀኝ እጅህ ያለቸውንም በትር ጣል ፡ ፡ ያንን የሠሩትን ትውጣለችና ፡ ፡ ያ የሠሩት ሁሉ የድግምተኛ ተንኮል ነውና ፡ ፡ ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም » ( አልን ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

baada ya kuwatazama wote waliokuwa pale, akamwambia yule mtu, "nyosha mkono wako." naye akafanya hivyo, na mkono wake ukawa mzima tena.

アムハラ語

ሁላቸውንም ዙሪያውን አየና ሰውዬውን። እጅህን ዘርጋ አለው። እርሱም እንዲህ አደረገ፥ እጁም እንደ ሁለተኛይቱ ዳነች።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

スワヒリ語

baada ya hawa hawakuhalalikii wewe wanawake wengine , wala kuwabadilisha kwa wake wengine ingawa uzuri wao ukikupendeza ; isipo kuwa yule uliye mmiliki kwa mkono wako wa kulia . na mwenyezi mungu anachungua kila kitu .

アムハラ語

ከእነዚህ በኋላ እጅህ ከጨበጠቻቸው ( ባሮች ) በስተቀር ሴቶች ለአንተ አይፈቀዱልህም ፡ ፡ ከሚስቶችም መልካቸው ቢደንቅህም እንኳ በእነርሱ ልታላውጥ ( አይፈቀደልህም ) ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

( mwenyezi mungu ) akasema : tutautia nguvu mkono wako kwa nduguyo , na tutakupeni madaraka , hata wasikufikilieni . kwa sababu ya ishara zetu nyinyi na watakao kufuateni mtashinda .

アムハラ語

( አላህም ) « ጡንቻህን በወንድምህ በእርግጥ እናበረታለን ፡ ፡ ለሁለታችሁም ስልጣንን እናደርጋለን ፡ ፡ ወደእናንተም ( በመጥፎ ) አይደርሱም ፡ ፡ በተዓምራቶቻችን ( ኺዱ ) ፡ ፡ እናንተና የተከተላችሁም ሁሉ አሸናፊዎች ናችሁ » አላቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

tumekuhalalishia wake zako ulio wapa mahari yao , na ulio wamiliki kwa mkono wako wa kulia katika alio kupa mwenyezi mungu , na mabinti ami zako , na mabinti wa shangazi zako , na mabinti wa wajomba zako , na mabinti wa dada za mama yako walio hama pamoja nawe ; na mwanamke muumini akijitoa mwenyewe kwa nabii , kama mwenyewe nabii akitaka kumwoa . ni halali kwako wewe tu , si kwa waumini wengine .

アムハラ語

አንተ ነቢዩ ሆይ ! እኛ እነዚያን መህሮቻቸውን የሰጠሃቸውን ሚስቶችህን ፣ አላህ ባንተ ላይ ከመለሰልህም እነዚያን እጅህ የጨበጠቻቸውን ምርኮኞች ፣ እነዚያንም ከአንተ ጋር የተሰደዱትን የአጎትህን ሴቶች ልጆች ፣ የአክስቶችህንም ሴቶች ልጆች ፣ የየሹማህንም ሴቶች ልጆች ፣ የየሹሜዎችህንም ሴቶች ልጆች ( ማግባትን ) ለአንተ ፈቅደንልሃል ፡ ፡ የአመነችንም ሴት ነፍሷን ( ራሷን ) ለነቢዩ ብትሰጥ ነቢዩ ሊያገባት የፈለገ እንደ ኾነ ከምእምናን ሌላ ላንተ ብቻ የጠራች ስትኾን ( ፈቀድንልህ ) ፡ ፡ በእነርሱ ( በምእምናን ) ላይ በሚስቶቻቸውና እጆቻቸው በጨበጧቸው ( ባሮች ነገር ) ግዴታ ያደረግንባቸውን በእርግጥ ዐውቀናል ፡ ፡ ባንተ ላይ ችግር እንዳይኖር ( ያለፉትን ፈቀድንልህ ) ፡ ፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

関係性の低い人による翻訳は非表示になります。
関係性の低い結果を表示します。

人による翻訳を得て
7,788,296,248 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK