검색어: sandte (독일어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

German

Amharic

정보

German

sandte

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

독일어

암하라어

정보

독일어

und sandte gegen sie vögel in aufeinanderfolgenden schwärmen ,

암하라어

በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

und hannas sandte ihn gebunden zu dem hohenpriester kaiphas.

암하라어

ስለዚህ ሐና እንደ ታሰረ ወደ ሊቀ ካህናቱ ወደ ቀያፋ ሰደደው።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

독일어

und erzählte es ihnen alles und sandte sie gen joppe.

암하라어

ነገሩን ሁሉ ተረከላቸው ወደ ኢዮጴም ላካቸው።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

독일어

und sandte sie aus, zu predigen das reich gottes und zu heilen die kranken.

암하라어

የእግዚአብሔርንም መንግሥት እንዲሰብኩና ድውዮችን እንዲፈውሱ ላካቸው፥

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

독일어

und pharao sandte ( boten ) in die städte , um zu einer versammlung aufzurufen

암하라어

ፈርዖንም በየከተሞቹ ሰብሳቢዎችን ( እንዲህ ሲል ) ላከ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

jakob aber hörte, daß in Ägypten getreide wäre, und sandte unsere väter aus aufs erstemal.

암하라어

ያዕቆብም በግብፅ እህል መኖሩን በሰማ ጊዜ በመጀመሪያ አባቶቻችንን ሰደዳቸው፤

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

독일어

joseph aber sandte aus und ließ holen seinen vater jakob und seine ganze freundschaft, fünfundsiebzig seelen.

암하라어

ዮሴፍም አባቱን ያዕቆብንና ሰባ አምስት ነፍስ የነበረውን ቤተ ዘመድ ሁሉ ልኮ አስጠራ።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

독일어

abermals sandte er andere knechte, mehr denn der ersten waren; und sie taten ihnen gleichalso.

암하라어

ደግሞ ከፊተኞች የሚበዙ ሌሎች ባሮችን ላከ፥ እንዲሁም አደረጉባቸው።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

독일어

da aber die zeit erfüllet ward, sandte gott seinen sohn, geboren von einem weibe und unter das gesetz getan,

암하라어

ነገር ግን የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

독일어

doch allah bestätigt das , was er dir hinabgesandt hat . er sandte es mit seinem wissen hinab , auch die engel bezeugen es .

암하라어

ግን አላህ ባንተ ላይ ባወረደው ይመሰክራል ፡ ፡ በዕውቀቱ አወረደው ፡ ፡ መላእክቱም ይመሰክራሉ ፡ ፡ መስካሪም በአላህ በቃ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

da sandte fir'aun in die städte ( boten ) , die ( die leute ) versammelten :

암하라어

ፈርዖንም በየከተሞቹ ሰብሳቢዎችን ( እንዲህ ሲል ) ላከ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

so handelt taqwa gemäß allah gegenüber , ihr mit verstand , die den iman verinnerlichten ! bereits sandte allah euch eine ermahnung hinab ,

암하라어

አላህ ለእነርሱ ብርቱን ቅጣት አዘጋጀ ፡ ፡ እናንተም የአእምሮ ባለቤቶች ሆይ ! አላህን ፍሩ ፡ ፡ እነዚያ ያመኑ ( ሆይ ) ! አላህ ወደናንተ ግሳጼን በእርግጥ አወረደ ፡ ፡ መልክተኛን ( ላከ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

und wenn ihnen gesagt wird : " was sandte euer herr hinab ? " sagten sie : " die legenden der vorfahren . "

암하라어

ለእነርሱም « ጌታችሁ ( በሙሐመድ ላይ ) ምንን አወረደ » በተባሉ ጊዜ « ( እርሱ ) የመጀመሪያዎቹ ሕዝቦች ተረቶች ነው » ይላሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

독일어

( ein zeichen ist ) auch in mose , als wir ihn mit einer offenkundigen ermächtigung zu pharao sandten .

암하라어

በሙሳም ( ወሬ ) ውስጥ ወደ ፈርዖን በግልጽ ማስረጃ በላክነው ጊዜ ( ምልክትን አደረግን ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,763,741,298 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인