검색어: preach (영어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

English

Amharic

정보

English

preach

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

they said , " whether you preach to us or not ,

암하라어

( እነርሱም ) አሉ « ብትገስጽም ወይም ከገሳጮቹ ባትኾንም በእኛ ላይ እኩል ነው ፤ ( ያለንበትን አንለቅም ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

영어

( muhammad ) , preach ; you are only a preacher .

암하라어

አስታውስም ፤ አንተ አስታዋሽ ብቻ ነህና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

believers , why do you preach what you do not practice ?

암하라어

እላንተ ያመናችሁ ሆይ ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ ?

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

preach what you have been commanded to and stay away from the pagans .

암하라어

የታዘዝክበትንም ነገር በይፋ ግለጽ ፡ ፡ አጋሪዎችንም ተዋቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

but if they turn away , thy duty is only to preach the clear message .

암하라어

( ከኢስላም ) ቢሸሹም ባንተ ላይ ያለብህ ግልጽ ማድረስ ብቻ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

i preach the message of my lord to you and am a trustworthy advisor for you .

암하라어

« የጌታዬን መልክቶች አደርስላችኋለሁ ፡ ፡ እኔም ለእናንተ ታማኝ መካሪ ነኝ ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

the duty of the messenger is only to preach . god knows what you reveal or hide .

암하라어

በመልክተኛው ላይ ማድረስ እንጅ ሌላ የለበትም ፡ ፡ አላህም የምትገልጹትን ነገር የምትደብቁትንም ሁሉ ያውቃል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

how despicable it is in the sight of allah that you may preach what you do not practice .

암하라어

የማትሠሩን ነገር መናገራችሁ አላህ ዘንድ መጠላቱ ተለቀ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

( muhammad ) , if they turn away , your only duty is to clearly preach to them .

암하라어

( ከኢስላም ) ቢሸሹም ባንተ ላይ ያለብህ ግልጽ ማድረስ ብቻ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and he said unto them, go ye into all the world, and preach the gospel to every creature.

암하라어

እንዲህም አላቸው። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

영어

they said : " it is the same to us whether you preach or be not of those who preach .

암하라어

( እነርሱም ) አሉ « ብትገስጽም ወይም ከገሳጮቹ ባትኾንም በእኛ ላይ እኩል ነው ፤ ( ያለንበትን አንለቅም ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

영어

i preach unto you the messages of my lord and i councel you good , and i know from allah which ye know not .

암하라어

« የጌታዬን መልክቶች አደርስላችኋለሁ ፡ ፡ ለእናንተም እመክራችኋለሁ ፡ ፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ዐውቃለሁ ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

from that time jesus began to preach, and to say, repent: for the kingdom of heaven is at hand.

암하라어

የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ። ከዚያ ዘመን ጀምሮ ኢየሱስ። መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ እያለ ይሰብክ ጀመር።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

영어

he will speak to the people while in his cradle and preach to them when he will be a man . he will be one of the righteous ones .

암하라어

« በሕፃንነቱና በከፈኒሳነቱ ሰዎቹን ያነጋግራል ፡ ፡ ከመልካሞቹም ነው » ( አላት ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

those who preach the message of god and are humble before him should not be afraid of anyone besides god . god is sufficient in keeping the account .

암하라어

ለእነዚያ የአላህን መልእክቶች ለሚያደርሱና ለሚፈሩት ከአላህ በስተቀርም አንድንም ለማይፈሩት ( ተደነገገ ) ፡ ፡ ተቆጣጣሪም በአላህ በቃ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

messenger , preach what is revealed to you from your lord . if you will not preach , it would be as though you have not conveyed my message .

암하라어

አንተ መልክተኛ ሆይ ! ከጌታህ ወዳንተ የተወረደውን አድርስ ፡ ፡ ባትሠራም መልክቱን አላደረስክም ፡ ፡ አላህም ከሰዎች ይጠብቅሃል ፡ ፡ አላህ ከሓዲዎችን ሕዝቦች አያቀናምና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

he said : the knowledge is only with allah , and i preach unto you that wherewith i have been sent , but i see you are a people given to ignorance .

암하라어

« ዕውቀቱ አላህ ዘንድ ብቻ ነው ፡ ፡ ያን በእርሱ የተላክሁበትንም አደርስላችኋለሁ ፡ ፡ ግን እኔ የምትሳሳቱ ሕዝቦች ኾናችሁ አያችኋለሁ » አላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

children of adam , when messengers from among your own people come to you to preach my revelations , those who choose piety and reform themselves will have nothing to fear nor will they be grieved .

암하라어

የአዳም ልጆች ሆይ ! ከእናንተ ውስጥ በናንተ ላይ አንቀጾቼን የሚያነቡ መልከተኞች ቢመጧችሁ ከእናንተ ክሕደትን የተጠነቀቁና መልካምንም የሠሩ በነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም ፡ ፡ እነሱም አያዝኑም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

yea, so have i strived to preach the gospel, not where christ was named, lest i should build upon another man's foundation:

암하라어

እንዲሁም በሌላው ሰው መሠረት ላይ እንዳልሠራ የክርስቶስ ስም በተጠራበት ስፍራ ሳይሆን ወንጌልን ለመስበክ ተጣጣርሁ፤

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

영어

if there are some of you who believe in the message that i have been commanded to preach and there are others who do not , exercise patience until god judges among us . he is the best judge . "

암하라어

« ከእናንተም በዚያ እኔ በእርሱ በተላክሁበት ያመኑ ጭፍሮችና ያላመኑ ጭፍሮችም ቢኖሩ በመካከላችን አላህ እስከሚፈርድ ታገሱ ፡ ፡ እርሱም ከፈራጆች ሁሉ በላጭ ነው ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

인적 기여로
7,763,176,730 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인