검색어: whenever (영어 - 암하라어)

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

and , whenever i am sick , heals me ,

암하라어

« በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and he will resurrect him whenever he wants .

암하라어

ከዚያም ( ማንሳቱን ) በሻ ጊዜ ያስነሳዋል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and whenever they see a sign , they mock at it .

암하라어

ተዓምርን ባዩም ጊዜ ለመሳለቅ ይጠራራሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and whenever you apply force become tyrannical .

암하라어

« በቀጣችሁም ጊዜ ጨካኞች ኾናችሁ ትቀጣላችሁን

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

but whenever a prophet came to them , they mocked him ,

암하라어

ከነቢይም አንድም የሚመጣላቸው አልነበረም በእርሱ ይሳለቁበት የነበሩ ቢኾኑ እንጅ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and whenever any prophet came to them , they only mocked at him .

암하라어

ከነቢይም አንድም የሚመጣላቸው አልነበረም በእርሱ ይሳለቁበት የነበሩ ቢኾኑ እንጅ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and then , whenever he wishes , he will raise him back to life .

암하라어

ከዚያም ( ማንሳቱን ) በሻ ጊዜ ያስነሳዋል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and whenever a messenger came to them , they never failed to mock him .

암하라어

ማንኛውም መልእክተኛ በእርሱ የሚያላግጡበት ኾነው እንጅ አይመጣቸውም ነበር ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

whenever we destroyed a town , a definite term had previously been decreed for it .

암하라어

ማንኛይቱንም ከተማ ለእርሷ የተወሰነ መጽሐፍ ( ጊዜያት ) ያላት ኾና እንጂ አላጠፋንም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

whenever a new message comes to them from the beneficent god , they turn away from it .

암하라어

ከአልረሕማንም ዘንድ ኣዲስ የተወረደ ቁርኣን አይመጣላቸውም ፤ ከእርሱ የሚሸሹ ቢኾኑ እንጂ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

whatever favor you have is from allah . whenever you are afflicted you groan to him .

암하라어

ማንኛውም በእናንተ ላይ ያለው ጸጋ ከአላህ ነው ፡ ፡ ከዚያም ችግር በደረሰባችሁ ጊዜ ወደርሱ ብቻ ትጮሃላችሁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and those who. shun the great sins and indecencies , and whenever they are angry they forgive .

암하라어

ለእነዚያም የኀጢኣትን ታላላቆችና ጠያፎችን የሚርቁ በተቆጡም ጊዜ እነሱ የሚምሩት ለኾኑት ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and whenever a revelation out of their lord 's revelations comes to them , they ignore it .

암하라어

ከጌታቸውም ተዓምራት ማንኛይቱም ተዓምር አትመጣላቸውም ፤ ከእርሷ የሚሸሹ ቢኾኑ እንጅ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and whenever a sign comes to them from the signs of their lord , they always turn away from it !

암하라어

ከጌታቸውም ተዓምራት ማንኛይቱም ተዓምር አትመጣላቸውም ፤ ከእርሷ የሚሸሹ ቢኾኑ እንጅ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

believers , whenever you encounter a hostile force of unbelievers , do not turn your backs to them in flight .

암하라어

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! እነዚያን የካዱትን ሰዎች ( ለጦር ) ሲጓዙ ባገኛችኋቸው ጊዜ ጀርባዎችን አታዙሩላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

but whenever we removed the plague from them , giving them time to make good their promise , they would break their word .

암하라어

እነርሱም ደራሾቹ እኾኑበት ጊዜ ድረስ ቅጣትን ከእነሱ ላይ ባነሳን ጊዜ ወዲያውኑ እነርሱ ቃላቸውን ያፈርሳሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

is it not that whenever they make a covenant , some of them toss it aside ? in fact , most of them do not believe .

암하라어

ቃል ኪዳንንም ቃል በገቡ ቁጥር ከእነርሱ ከፊሉ ይጥለዋልን ? ( ያፈርሰዋልን ? ) ፤ ይልቁንም አብዛኞቻቸው አያምኑም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and whatever blessings you have , are all from allah – then whenever misfortune reaches you , towards him only do you seek refuge .

암하라어

ማንኛውም በእናንተ ላይ ያለው ጸጋ ከአላህ ነው ፡ ፡ ከዚያም ችግር በደረሰባችሁ ጊዜ ወደርሱ ብቻ ትጮሃላችሁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and whenever they saw them , they would say , " behold ! these are the people truly astray ! "

암하라어

ባዩዋቸውም ጊዜ « እነዚህ በእርግጥ ተሳሳቾች ናቸው » ይሉ ነበር ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

영어

and whenever a chapter is revealed , they look at one another , “ does anyone see you ? ” then they slip away .

암하라어

( እነሱን የምታነሳ ) ምዕራፍም በተወረደች ጊዜ አንድ ሰው ያያችኋልን እያሉ ከፊሎቻቸው ወደ ከፊሉ ይመለከታሉ ፡ ፡ ከዚያም ( ተደብቀው ) ይኼዳሉ ፡ ፡ እነርሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው አላህ ልቦቻቸውን አዞረ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
8,906,603,108 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인