Вы искали: refrain (Английский - Амхарский)

Компьютерный перевод

Обучается переводу с помощью примеров, переведенных людьми.

English

Amharic

Информация

English

refrain

Amharic

 

От: Машинный перевод
Предложите лучший перевод
Качество:

Переводы пользователей

Добавлены профессиональными переводчиками и компаниями и на основе веб-страниц и открытых баз переводов.

Добавить перевод

Английский

Амхарский

Информация

Английский

they said , “ unless you refrain , o lot , you will be expelled . ”

Амхарский

( እነርሱም ) አሉ « ሉጥ ሆይ ! ባትከለከል በእርግጥ ( ከአገር ) ከሚወጡት ትኾናለህ ፡ ፡ »

Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:

Английский

they said , “ if you do not refrain , o noah , you will be stoned . ”

Амхарский

« ኑሕ ሆይ ! ( ከምትለው ) ባትከለከል በእርግጥ ከሚወገሩት ትኾናለህ » አሉት ፡ ፡

Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:

Английский

there is life for you in retaliation , o people of understanding , so that you may refrain .

Амхарский

ለእናንተም ባለ አእምሮዎች ሆይ ! በማመሳሰል ( ሕግ ) ውስጥ ሕይወት አላችሁ ፡ ፡ ትጠነቀቁ ዘንድ ( ገዳይን መግደል ተደነገገላችሁ ) ፡ ፡

Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:

Английский

and only those attain true success who obey allah and his messenger and fear allah and refrain from his disobedience .

Амхарский

አላህንና መልክተኛውን የሚታዘዝም ሰው ፣ አላህንም የሚፈራና የሚጠነቀቀው ሰው ፤ እነዚያ እነርሱ ፍለጎታቸውን የሚያገኙ ናቸው ፡ ፡

Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:

Английский

there is security of life for you in the law of retribution . it is expected that you will refrain from breaking this law .

Амхарский

ለእናንተም ባለ አእምሮዎች ሆይ ! በማመሳሰል ( ሕግ ) ውስጥ ሕይወት አላችሁ ፡ ፡ ትጠነቀቁ ዘንድ ( ገዳይን መግደል ተደነገገላችሁ ) ፡ ፡

Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:

Английский

then , when they rebelled against the commands to refrain , we said to them , “ be despicable apes . ”

Амхарский

ከእርሱም ከተከለከሉት ነገር በኮሩ ጊዜ ለእነሱ « ወረዶች ዝንጀሮች ኹኑ አልን ፤ » ( ኾኑም ) ፡ ፡

Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:

Английский

and partake of the lawful , good things which allah has provided you as sustenance , and refrain from disobeying allah in whom you believe .

Амхарский

አላህም ከሰጣችሁ ሲሳይ የተፈቀደ ጣፋጭ ሲኾን ብሉ ፡ ፡ ያንንም እናንተ በርሱ አማኞች የኾናችሁበትን አላህን ፍሩ ፡ ፡

Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:

Английский

and do not follow the other paths , lest they divert you from his path . all this he has enjoined upon you , that you may refrain from wrongdoing .

Амхарский

« ይህም ቀጥተኛ ሲኾን መንገዴ ነው ፤ ተከተሉትም ፡ ፡ ( የጥመት ) መንገዶችንም አትከተሉ ፡ ፡ ከ ( ቀጥተኛው ) መንገዱ እናንተን ይለያዩዋችኋልና ፡ ፡ እነሆ ትጠነቀቁ ዘንድ በርሱ አዘዛችሁ ፡ ፡ »

Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:

Английский

“ o abraham , refrain from this . the command of your lord has come ; they have incurred an irreversible punishment . ”

Амхарский

« ኢብራሂም ሆይ ! ከዚህ ( ክርክር ) ተው ፡ ፡ እነሆ የጌታህ ትዕዛዝ በእርግጥ መጥቷል ፡ ፡ እነሱም የማይመለስ ቅጣት የሚመጣባቸው ናቸው » ( አሉት ) ፡ ፡

Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:

Английский

of those who answered the call of allah and the messenger , even after being wounded , those who do right and refrain from wrong have a great reward ; -

Амхарский

እነዚያ መቁሰል ካገኛቸው በኋላ ለአላህና ለመልክተኛው የታዘዙት ከእነሱ ለነዚያ በጎ ለሠሩትና ለተጠነቀቁት ታላቅ ምንዳ አላቸው ፡ ፡

Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:

Английский

your wives are your tilth : so you may go to your tilth as you please , but you should take care of your future and refrain from the displeasure of allah . know it well that one day you shall meet him .

Амхарский

ሴቶቻችሁ ለናንተ እርሻ ናቸው ፡ ፡ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ኹነታ ድረሱ ፡ ፡ ለነፍሶቻችሁም ( መልካም ሥራን ) አስቀድሙ ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ እናንተም ተገናኝዎቹ መኾናችሁን ዕወቁ ፡ ፡ ምእመናንንም ( በገነት ) አብስር ፡ ፡

Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:

Английский

whoever , on receiving advice from his lord , refrains , may keep his past earnings , and his case rests with god . but whoever resumes — these are the dwellers of the fire , wherein they will abide forever .

Амхарский

እነዚያ አራጣን የሚበሉ ያ ሰይጣን ከመንካቱ የተነሳ የሚጥለው ሰው ( ከአውድቁ ) እንደሚነሳ ብጤ እንጅ ( ከመቃብራቸው ) አይነሱም ፡ ፡ ይህ እነርሱ መሸጥ የአራጣ ብጤ ብቻ ነው በማለታቸው ነው ፡ ፡ ግን መሸጥን አላህ ፈቅዷል ፡ ፡ አራጣንም እርም አድርጓል ፡ ፡ ከጌታውም ግሳጼ የመጣለትና የተከለከለ ሰው ለርሱ ( ከመከልከሉ በፊት ) ያለፈው አለው ፡ ፡ ነገሩም ወደ አላህ ነው ፤ ( አራጣን ወደ መብላት ) የተመለሰም ሰው እነዚያ የእሳት ጓዶች ናቸው ፡ ፡ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡

Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:

Получите качественный перевод благодаря усилиям
7,762,437,602 пользователей

Сейчас пользователи ищут:



Для Вашего удобства мы используем файлы cookie. Факт перехода на данный сайт подтверждает Ваше согласие на использование cookies. Подробнее. OK