您搜索了: noqon (索马里语 - 阿姆哈拉语)

计算机翻译

尝试学会如何从人工翻译例句找到译文。

Somali

Amharic

信息

Somali

noqon

Amharic

 

从: 机器翻译
建议更好的译文
质量:

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

索马里语

阿姆哈拉语

信息

索马里语

eebaha xaggiisaase loo noqon .

阿姆哈拉语

መመለሻው ወደ ጌታህ ብቻ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

markaas waxay ku noqon jaxiimo .

阿姆哈拉语

ከዚያም መመለሻቸው ወደ ተጋጋመች እሳት ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

buuruhuna ay noqon sida suuf kala firdhay .

阿姆哈拉语

ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት ( ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች ፡ ፡ )

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

buuruhuna ay noqon suuf la tifay oo kale .

阿姆哈拉语

ጋራዎችም በተለያዩ ቀለማት እንደ ተነከረ ሱፍ ( ነፋስ እንደሚያበረው ) በሚኾኑበት ቀን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

buurahana waa la kaxayn waxayna noqon dhalanteed .

阿姆哈拉语

ጋራዎችም በሚነዱበት ( እንደ ) ሲሪብዱም በሚኾኑበት ( ቀን ) ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

eebaana ku siindoona ( wanaag ) waadna raalli noqon .

阿姆哈拉语

ጌታህም ወደ ፊት ( ብዙን ስጦታ ) በእርግጥ ይሰጥሃል ፡ ፡ ትደሰታለህም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

kuwa ilaahay iyo rasuulkiisa khilaafaya waxay ka mid noqon kuwa dullooba .

阿姆哈拉语

እነዚያ አላህንና መልክተኛውን የሚከራከሩት እነዚያ በጣም በወራዶቹ ውስጥ ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

ama ayan odhan haddii eebe ihanuuniyo waxaan noqon lahaa kuwa dhawrsada .

阿姆哈拉语

ወይም « አላህ በመራኝ ኖሮ ከሚጠነቀቁት እኾን ነበር » ማለቷን ( ለመፍራት ) ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

hana ka mid noqon kuwa beeniya aayaadka eebe ood ka mid noqoto kuwa khasaaray .

阿姆哈拉语

ከእነዚያም የአላህን አንቀጾች ከአስተባበሉት አትሁን ፡ ፡ ከከሳሪዎቹ ትሆናለህና ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

waxaana siinay adduunka wanaag , aakhirana wuxuu ka mid noqon kuwa suuban .

阿姆哈拉语

በቅርቢቱም ዓለም በጎን ነገር ሰጠነው ፡ ፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም በእርግጥ ከመልካሞቹ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

kuwa bixin waxa la siiyay iyadooy ka cabsan quluubtoodu inay xagga eebe u noqon .

阿姆哈拉语

እነዚያም የሚሰጡትን ነገር እነርሱ ወደ ጌታቸው ተመላሾች መኾናቸውን ልቦቻቸው የሚፈሩ ኾነው የሚሰጡት ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

idinkoo eebe u noqon , kana yaaba , salaadana ooga , galadana ha ka mid noqonina .

阿姆哈拉语

ወደእርሱ ተመላሾች ሆናቸሁ ( የአላህን ሃይማኖት ያዙ ) ፡ ፡ ፍሩትም ፡ ፡ ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ ፡ ፡ ከአጋሪዎቹም አትሁኑ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

wuxuuna galin meel ay ka raalli noqon ( janno ) eebana waa oge dhulbadan .

阿姆哈拉语

የሚወዱትን መግቢያ ( ገነትን ) በእርግጥ ያገባቸዋል ፡ ፡ አላህም በእርግጥ ዐዋቂ ታጋሽ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

ciddii la timaadda wanaag wuxuu mudan wax ka khayr roon argaxa maalintaasna iyagu way aamin noqon .

阿姆哈拉语

በመልካም ሥራ የመጣ ሰው ለእርሱ ከእርስዋ የበለጠ ምንዳ አልለው ፡ ፡ እነርሱም በዚያ ቀን ከድንጋጤ ጸጥተኞች ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

ee say noqon markay nafta ka qaadayso malaa 'igtu iyadoo ka garaaci wajiga iyo gadaashaba .

阿姆哈拉语

መላእክትም ፊቶቻቸውንና ጀርባዎቻቸውን የሚመቱ ሲኾኑ በገደሉዋቸው ጊዜ ( ኹኔታቸው ) እንዴት ይኾናል ?

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

ciddiise doonta aakhiro oo u fala camalkeedii isagoo mu 'mina kuwaas camalkoodu wuxuu noqon mid la mahdiyo .

阿姆哈拉语

መጨረሻይቱንም ዓለም የፈለገ ሰው እርሱ አማኝ ኾኖ ለርሷ ( ተገቢ ) ሥራዋን የሠራም ሰው እነዚህ ሥራቸው የተመሰገነ ይኾናል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

idinku kuwaasow waad ka doodeen xaggooda nolosha adduunyo , yaase ka doodi xaggooda maalinta qiyaame ama u noqon wakiil .

阿姆哈拉语

እነሆ እናንተ እነዚያ በቅርቢቱ ሕይወት ከነሱ የተከራከራችሁ ናችሁ ፡ ፡ በትንሣኤ ቀን አላህን ስለእነሱ የሚከራከር ማን ነው ወይስ ለእነሱ ኃላፊና መመኪያ የሚኾን ማን ነው

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

( waxay ku dhiei arrintaasu ) maalinta dhulka iyo buuruhu gilgilan , buuruhuna ay noqon tamuux socda .

阿姆哈拉语

ምድርና ገራዎች በሚርገፈገፉበት ፣ ጋራዎችም ፈሳሽ የአሸዋ ክምር በሚኾኑበት ቀን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

eebana waa ilaaha isaga mooyee aan ilaah kale jirin , mahad buu mutaa adduun iyo aakhiraba , xukunkana isagaa iska leh xaggiisaana loo noqon .

阿姆哈拉语

እርሱም አላህ ነው ፡ ፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም ፡ ፡ ምስጋና በመጀመሪያይቱም በመጨረሻይቱም ዓለም ለእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ፍርዱም የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

索马里语

ee dhaafa danbiga aqbalana toobadda , ayna darantahay ciqaabtiisu , ee nicmada badanleh , eebe aan ilaahay ahayna ma jiro , xaggiisaana loo noqon .

阿姆哈拉语

ኀጢአትን መሓሪ ፣ ጸጸትንም ተቀባይ ፣ ቅጣተ ብርቱ ፣ የልግስና ባለቤት ከኾነው ( አላህ የወረደ ነው ) ፡ ፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም ፡ ፡ መመለሻው ወደርሱ ብቻ ነው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

获取更好的翻译,从
7,747,277,976 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認