您搜索了: perplexed (英语 - 阿姆哈拉语)

人工翻译

来自专业的译者、企业、网页和免费的翻译库。

添加一条翻译

英语

阿姆哈拉语

信息

英语

did he not find you perplexed , and show you the way ?

阿姆哈拉语

የሳትክም ኾነህ አገኘህ መራህም ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

but god will turn the joke against them and allow them to sink deeper into evil and wander perplexed in their wickedness .

阿姆哈拉语

አላህ በነሱ ይሳለቅባቸዋል ፤ በጥመታቸውም ውስጥ የሚዋልሉ ሲኾኑ ያዘገያቸዋል ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

we are troubled on every side, yet not distressed; we are perplexed, but not in despair;

阿姆哈拉语

በሁሉ እንገፋለን እንጂ አንጨነቅም፤ እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፤

最后更新: 2012-05-05
使用频率: 1
质量:

英语

indeed , they denied the truth when it came to them ; so they are now in a perplexed state of affairs .

阿姆哈拉语

( አልተመለከቱም ) ፡ ፡ ይልቁንም በቁርኣን በመጣላቸው ጊዜ አስተባበሉ ፡ ፡ እነርሱም በተማታ ነገር ውሰጥ ናቸው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

verily those who believe not in the hereafter - fairseeming unto them we have made their works , so that they wander perplexed .

阿姆哈拉语

እነዚያ በመጨረሻይቱ ዓለም የማያምኑት ለእነሱ ( ክፉ ) ሥራዎቻቸውን ሸለምንላቸው ፡ ፡ ስለዚህ እነርሱ ይዋልላሉ ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and though we have mercy on them we may remove whatsoever of hurt is with them , surely they would persist in their exorbitance , wandering perplexed .

阿姆哈拉语

ባዘንንላቸውና ከጉዳትም በእነርሱ ያለውን ባነሳንላቸው ኖሮ በጥመታቸው ውስጥ የሚዋልሉ ኾነው ይዘወትሩ ነበር ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and we shall turn aside their hearts and their eyesights , even as they believed not therein for the first time and we shall let them wander in their exorbitance perplexed .

阿姆哈拉语

በመጀመሪያም ጊዜ በእርሱ እንዳላመኑ ሁሉ ልቦቻቸውንና ዓይኖቻቸውን እናገላብጣለን ፡ ፡ በጥመታቸውም ውስጥ የሚዋልሉ ሲኾኑ እንተዋቸዋለን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

if god were to hasten the evil , as men try to hasten the good , their term would come to end . so we leave those who do not expect to meet us to wander perplexed in transgression .

阿姆哈拉语

አላህ ለሰዎች ደግን ነገር ለማግኘት እንደ መቻኮላቸው ( አጥፋን ሲሉት ) ክፉን ነገር ቢያስቸኩል ኖሮ ጊዜያቸው ወደነሱ በተፈጸመ ነበር ፡ ፡ እነዚያንም መገናኘታችንን የማይፈሩትን በጥመታቸው ውስጥ የሚዋልሉ ሲኾኑ እንተዋቸዋለን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

and were allah to hasten the ill unto mankind as their desire for hastening the good , their term would surely have been decreed unto them . so we let alone those who hope not for the meeting with us , wandering in their exorbitance perplexed .

阿姆哈拉语

አላህ ለሰዎች ደግን ነገር ለማግኘት እንደ መቻኮላቸው ( አጥፋን ሲሉት ) ክፉን ነገር ቢያስቸኩል ኖሮ ጊዜያቸው ወደነሱ በተፈጸመ ነበር ፡ ፡ እነዚያንም መገናኘታችንን የማይፈሩትን በጥመታቸው ውስጥ የሚዋልሉ ሲኾኑ እንተዋቸዋለን ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

英语

( and god ) said : " then verily this land is forbidden them for forty years , and they shall wander perplexed over the earth . so do not grieve for these , the wicked people . "

阿姆哈拉语

እርስዋም ( የተቀደሰችው መሬት ) በእነርሱ ላይ አርባ ዓመት እርም ናት ፡ ፡ በምድረ በዳ ይንከራተታሉ ፡ ፡ « በአመጸኞችም ሕዝቦች ላይ አትዘን » አለው ፡ ፡

最后更新: 2014-07-02
使用频率: 1
质量:

警告:包含不可见的HTML格式

获取更好的翻译,从
8,927,610,547 条人工翻译中汲取

用户现在正在寻求帮助:



Cookie 讓我們提供服務。利用此服務即表示你同意我們使用Cookie。 更多資訊。 確認